@amd.brhan: 0984110280 የነጭሽኩርት ሎሚ እፀህይወት ቀረጥ ጥቅም ❌#የትዳር ገርግር መንፈስ ❌#የሀብት ገርግር መንፈስ ❌#የዓይነ ጥላ መናፍስት ❌#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ❌#የሥራ ገርግር መንፈስ ❌ ገርግር መንፈስ ❌ የተላከ መንፈስ ❌ ዛር መንፈስ ❌ ዛር መንፈስ ❌ እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ❌ መንፈስ...እና የመሳሰሉት... ሁሉ የሚመጡት የማይካድ ሃቅ ነው ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት ✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ ..... ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩ አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ። ➪ ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ። ➪ ቡዳ ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ። ➪ ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድረግ ለእንግልትና ለእብደት የሚዳርግ የአጋንንት አይነት ነው። ስለዚህ አስቦ አቅዶ በስራ መትጋት ከመጨነቅ እንደ ሚለይ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ➪ ይህ ደግሞ በሰዎች ሁሉ ደዌ በመሆን የሚያደር አጋንንት ነው። ➪ በተሰጠን ጸጋ እውቀትና ብልሐት እንዳንጠቀም ያደርጋል ። ብዙ ጊዜ ብዙ እናወራለን ብዙ እናቅዳለን ነገር ግን በተግባር የማንተገብር ከሆነ ጤነኛ መሆናችንን መጠርጠር ያስፈልጋል ። ለሌላው ብዙ እየሞከርን ለእኛ የቻልናትን ትንሽ እንኳ የማንፈጽም ከሆነም ችግር ለመኖሩ አያስጠረጥርም። 👉 ⏯ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ዓይነ ጥላ ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ። ➡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚከፋው ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቅናተኛ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም ። ➡ ወንዶችን ለሕልመ ሌሊት እና ለስንፈት ትዳርገዋለች ። ➡ ሴቶችን ደግሞ በባላቸው ዘንድ እንዲጠሉ ወይም እንዳይወደዱ ታደርጋለች ። ➡ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ የሞራል ውድቀት ትዳርጋለች ➡ በመቀጠለም በፍቅራቸው ወይም በትዳራቸው ፀንተው እንዳይኖሩ ታደርጋለች። ➡ በሴት ዛር የተነሳ ብዙዎች ከትዳራቸው ከፍቅር አጋራቸው ሲለያዩ ይስተዋላል። 👉 💠 💠 ሥር እና ቅጠል 💠 ቅርፊቱን 💠 ሥር 💠 ሥርና እና ቅጠል 💠 ሥር እና ቅጠል 💠 መናሄ ቅጠል 💠 የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። ☎0965351160 ☎0965351160
Amd Brhan
Region: ET
Monday 06 July 2026 13:24:00 GMT
Music
Download
Comments
jossy :
አጠቃቀሙ
2026-07-07 11:24:39
0
Birhan Weloyew :
💚💚💚
2026-07-07 17:43:42
0
abinor 2113 :
😳😳😳
2026-07-07 19:13:58
0
To see more videos from user @amd.brhan, please go to the Tikwm
homepage.