@some.ena.work444: ሰው ሁሉ የሚያውቀውን አይናገርም። ያየውን ሁሉን አይገልጽም። አንዳንዴ ዝምታ ከሺህ ቃላት የበለጠ ጥበብ ነው። ብዙ ሰዎች ከአንተ ይበልጥ ብልጥ እንደሆኑ ለማሳየት ይሞክራሉ። በቃላት ያሸንፉሃል በተንኮል ያጠምዱሃል በፈገግታ ከኋላህ ያሴሩብሃል። አንተ ግን ሁሉንም እያወቅህ ሁሉንም እያስተዋልክ...ሞኝ ሁነህ ተውንባቸው። ምክንያቱም... ሁሉንም ጦርነት ማሸነፍ ብልህነት አይደለም። አንዳንድ ጦርነቶችን አለመግባት ነው እውነተኛ ጥበብ። ሁልጊዜ መመለስ አያስፈልግም። ሁልጊዜ ማስረዳትም አያስፈልግም። ሁልጊዜ እውነትህን ማስረጃ እያያዝክ መዞርም አያስፈልግም። ጊዜ...ከሁሉም በላይ ፈራጅ ነው። ብዙዎች በአንተ እየተጠቀሙ ብልጥ የሆኑ ሲመስላቸው። አንተ ግን... ማንነታቸውን እያየህ ዝም በል። ምክንያቱም... ሰውን የሚያጋልጠው አንተ ሳትሆን ባህሪው ነው። የሚያዋርደውም ቃልህ ሳይሆን ተግባሩ ነው። ዛሬ... ሰዎች የአንተን ዝምታ ድክመት ብለው ሊያስቡት ይችላሉ። ነገር ግን...ዝም ማለት ሁልጊዜ አለማወቅ አይደለም፤ አንዳንዴ ከማይገባው ውድቀት ራስን መጠበቅ ነው። ስለዚህ... ብልጥ እንደሆኑ ሲያስመስሉ... ሞኝ ሁነህ ተውንባቸው። ምክንያቱም...ለጊዜው ሞኝ መባል ይሻላል፤ ለዘላለም ማንነትን ከማጣት። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት ሰም እና ወርቅን follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viral?videotiktok😇😇

⚓️ሰምና ወርቅ⚓️
⚓️ሰምና ወርቅ⚓️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 06 July 2026 14:22:16 GMT
118166
2169
25
426

Music

Download

Comments

melse.telahun
melsetelahun :
የእ ውስጥ ነው የተናገርከው አከብርሀለሁ ክበርልኝ
2026-07-19 13:20:56
2
robelglamcosmo
ሮቤል ግላም ኮስሞቲክስ :
Let them theory book the same idia 🥰
2026-07-18 20:48:48
1
user9299353650681
የጉራጌ ዝርያ :
ሐሳብህን ተስማምቾኛል
2026-07-19 10:10:38
2
hestonheston27
ተልዕኮ አለኝ :
ሞኝ ሆነህ ሳይሆን ሞኝ መስለህ ተዋቸው።👌👌
2026-07-21 09:15:11
1
hanicho.h5
Hanicho H :
2026-07-19 11:50:27
2
aymen.solu
Aymen solu :
እኔም እንደዛው
2026-07-21 15:25:36
0
kedir595mansweet3
sabomkedir :
ዋው በጣም ደስ የምል ምክር ነዉ በርታ
2026-07-17 13:26:46
1
mamajr29
ⓜⓐⓜⓐ :
በዚ ሀሳብ አሸናፊ ሁኛለሁኝ ወላሂ
2026-07-19 11:56:31
2
a0444466
Me Checolate 🍫 🪤🍪🍎🍒 :
አቤት እውነት ነው አገላለፅህ best one
2026-07-20 08:37:04
0
user2749101694418
amane :
እኔ ልተዋቸዉ አልቻልኩም ግን
2026-07-19 18:42:35
1
fasika.abera4
Fasika Abera :
👌👌👌 የእውቀት ሞኝነት ይጠቅማል።
2026-07-22 09:45:02
0
ebromamlove
Ebro@mam@LOVE :
የማልችለውን ህመም ቀሰቅሰው አሰለቀሱኝ ያልቻለ ተሸወደ በለኛ !!
2026-07-19 23:11:25
2
nikoj.r4
𝔭𝔲𝔳𝔤 𝔨𝔫𝔦𝔣 :
እየሞከርኩ ነው
2026-07-20 18:34:31
0
eznto1
እዝነቱ :
ሳህ
2026-07-19 15:32:29
0
user51478184703512
Eshetu :
ልክ አደኔ 👍👍👍
2026-07-18 15:02:40
2
jemal7411
musetefa :
እኛን አስበላኸንና
2026-07-14 15:49:21
1
usernamemelissa21
Melissa :
ተመልካች ስለሆንን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-07-10 20:23:02
1
itstr98
you :
ምታስተምረው ሸር ነው
2026-07-20 19:36:50
0
lifelifelife16
life :
💪💪
2026-07-19 14:13:57
1
esayas.zegeye7
Esayas Zegeye :
👍👍
2026-07-20 13:23:55
0
user9680636585182
ሴጣን ዱርዬ ነው እኔ ጀለሱ ነኝ :
👍👍👍
2026-07-22 17:12:34
0
To see more videos from user @some.ena.work444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About