@hruy23: 40 ዘመን የደከምኩበትን ትምህርት አበላሽቸዋለሁ። ስህተቱ የኔ ነው። የኔታ ፬ዐይና ቆሞስ አባ ገብረ ማርያም ጌጡ፤ የመ/ስ/ል/ለማርያም ቤ/ያን የ፬ቱ ጉባኤያት ትርጓሜ ምስክር መምህር እና የቅኔ፥የአቋቋም፥ የዝማሬ መዋሥዕት፥ የቅዳሴ መምህር። ሕዝቡን ሁለት ጊዜ አስተማሩት። ትናንተ ሰው ሁኖ መሳሳት መኖርን፤ ዛሬ በትሕትና ከስህተት መመለስን አስተማሩን። በኢትዮጵያውያን ሁሉ ፊት ለአርአያነት የቀረበ የታላቅ አባት ትሕትና ። ይቅርታን እና ትሕትናን ተሳስቶ ማመንን ለኛ ለወጣቶች፥ ለጳጳሳተት፥ ለመነኮት፥ ለሊቃውንት ለሁም ዛሬ አስተምረዋል። ሀሳብ መስጠት ፈልጌ ነበረ ግን ለማን? ያልኩት ለዚያ ነው። 40 ዓመት በሙሉ የተማሩት ትምህርት ዛሬ በተግባር ተተርጒሟል። እውቀትንማ ቃላትንማ ሚሞሪም ካሴትም ይሸከሙታል። ግን እንዲህ ትሕትናን በሕይወት መገለጥ አይችሉም። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከስህተት መማርን ተመልሶ ማስተማርን ከእርሳቸው እንማር። የኔታ ፬ ዐይና በሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ፊት ትሕትናዎትን እና የቤተ ክርስቲያኗ እውነተኛ ልጅ መሆነዎትን አስመስክረዋል።

ኅሩይ
ኅሩይ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 06 July 2026 15:09:30 GMT
20452
918
48
224

Music

Download

Comments

endale_3
ኀይለ ማርያም :
በሕይወት አስተማሩን🙏
2026-07-06 17:16:26
11
user8534492767483
manti :
አባታችን አይዞዎት 🥰🥰🥰
2026-07-06 19:56:21
2
lizawite7
🏵🪻 :
የኔ አባት በጣም ልበ ንፁህ ነወት የኔ አባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 20:08:21
1
marake.baltena
Maraki Baltena :
አባታችን በውነቱ ትትናን ስላስተማሩን ኮርተንበውታል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-06 15:58:15
3
hayalneh1
Hayalneh1 :
melkam abat😍😍😍😍
2026-07-06 20:01:09
0
user8866192031012
ሁሉም ለ መኖር ነው :
እውቀት ከ ትህትና ጋር ሲባል ይህ ነዉ ቃለሂወት ያሰማልን🥰🙏
2026-07-06 20:37:25
0
shanbelabr
shanbel aber :
አይ አባ
2026-07-06 19:46:11
0
user2576157470417
Asrat Markos :
አባቴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
2026-07-06 19:52:00
0
kalkidang14
kalkidanG :
ተባረኩ
2026-07-06 19:16:25
0
usermzeleke9
Life :
የኔ አባት ❤❤❤
2026-07-06 16:32:56
0
emagnewondeie
ሰውና አመሉ!!✈️✈️✈️ :
የኔ መልካም አባት ስተት ያለ ነው እንወደዎታለን!
2026-07-06 16:34:02
0
user4768149706600
𝑡𝑠𝑒𝑔𝑎𝑦𝑒 :
እናመሰግናለን አባቴ
2026-07-06 15:43:12
0
sunsrrund
sunsurrund :
እግዚአብሔር ይባርክዎት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
2026-07-06 15:15:57
0
user47771407227882
ህሩይ :
የኔ አባት
2026-07-06 15:21:06
0
jakok
ቤሎዛን :
ያለምንም ወዲያና ወዲ ተሳስቻለሁ ይቅርታ... የኔታ እውነትም ሊቅ ነዎት!!!!🙏🙏🙏
2026-07-06 16:23:41
10
user5183088508383
nuru :
ማን አስፈራራችሁ
2026-07-06 19:41:17
2
betsegaziahu
በጸጋ ዚአሁ ዘመብረቁ ሚካኤል :
አበላሸሁት ሳይሆን አላበላሽም በሚል ይስተካከል የኔታየ
2026-07-06 15:14:07
1
user40079321842870
ብስራት :
ለጥፋት ይቅርታን ትልቅ ትምህርት አስተማሩን🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-07-06 16:20:59
2
a0176779
Buruke My freedom 👉⛪️✝️ :
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መምህራችን እንደዚህ ናቸዉ የቲክታክ መምህራን ነን ባዮች እርሳቸዉን አሳልፋችሁ ለመስጠት ተነስታችሁ የነበራችሁ ሰወች ግን ተረጋጉ ❓
2026-07-06 15:47:34
2
pass.at.life
pass at life :
በቃ መምህር እንደዚህ ነው እድሜ ይስጥልን
2026-07-06 15:14:39
1
lijeyasu_16
ዘ አምባሰል :
ይሁን ከልብ ከሆነ
2026-07-06 21:07:05
0
bisetgetamekie
bos :
ውረድ
2026-07-06 20:06:04
0
user.haik
user haik :
አባታችን በረከቶ ይደርብን
2026-07-06 20:16:56
0
talakuchane777
Christ Army (የክርስቶስ ወታደር) :
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን።
2026-07-06 20:26:26
0
To see more videos from user @hruy23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About