Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nigist64: *+ የደካማው ጸሎት +* ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን በመሃል እጅህ ይዘህ ሳለ ለእኛ ሕይወት ታስባለህ። ከሞቃቷ ፀሐይ ይልቅ ሙቀቷ የሚያቃኝለው ደካማ ፍጥረት፥ ከመሬቱ ይልቅ ወደ መሬት ገብቶ ከአፈር የሚዋሐደው የሰው ልጅ ጉዳይ ትኩረትህ መሆኑን ማሰብ እጅን በአፍ ያስጭናል። በዚህ አድካሚ ዓለም ስንኖር፥ አንተ እንደምትወደን ከማሰብ በላይ የሚያጽናና ነገር የለም። ለክብር ተፈጥረን በመዋረድ፥ ለንጽሕና ተፈጥረን በማደፍ ሕይወታችን እንዳይደመደም በጸጋህ ጠብቀን። ሰውን ወዳጅ እና ይቅር ባይ የሆንክ አምላካችን ሆይ፥ የዓለም ጨው መሆን እንዳቃተን አይተህ፥ ድንጋይ ናቸው ብለህ አትጣለን፥ ታገሰን እንጂ። የዓለም ብርሃን መሆን እንዳልቻልን አይተህ፥ ከዕንቅብ በታች አታስቀምጠን፥ እስክናበራ ጠብቀን እንጂ። #🥺💔 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #oromotiktok #fypシ゚viral
Nigist ስላሜነሽ ድንግል ማርያም (19) ✝️
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 06 July 2026 17:34:21 GMT
323
65
1
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
💙ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💙 :
❤️❤️❤️🙏🥰🥰🥰
2026-07-06 17:36:41
1
To see more videos from user @nigist64, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
starting over at 24 🤍 day 1 of becoming a full-time content creator #ClockedOutDiaries #ContentCreatorJourney #UGCCreator #BuildingMyDreamLife #CreatorTok
#اكسبلور
#يالله بتوافيق تجي مع بعضها
Can’t touch…
Nhan sắc của mẹ 2 con Lucie Nguyễn tại sự kiện ra mắt siêu phẩm chống nắng mới: AHC Masters Tone Up Sun Serum #AHCChongnang #AHCToneUp #AHCVietnam #AHCVietnambychumchum #chumchum
학교를 안갔어
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy