@ashugzh: #አድጦኝ ነው ይቅርታ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው

ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
Open In TikTok:
Region: QA
Monday 06 July 2026 18:02:34 GMT
125110
6539
192
1047

Music

Download

Comments

sami47192
@sami :
አሁን ደሞ እኛን ይቅርታ ያርጉልን አባ
2026-07-07 07:51:00
180
saraalula3
saraalula3 :
ተመሰገን ውሰጤ ነዶ ነበር
2026-07-07 04:56:41
45
m5906216
ኤም የራያው😘❤ :
አባ ፈሊጠኛ መሆነወት ደሥይላሉ🙏🥰
2026-07-07 04:17:08
42
nataykib
Nat-23 :
ይቅር ይበሉን አባታችን 🙏🙏🙏
2026-07-07 11:31:58
27
zewdu6150
Zewdu Tadesse :
ከማዳጡ ይልቅ ይቅርታዎት ማረከኝ አባቴ
2026-07-07 18:04:44
19
seblezemagashity
አቢሲኒያዊ :
የኔ አባት አንጀቴን በሉት በረከትዎ ትድረሰን። ከውስጥው ተንኮል ስለሌለ ነው በድፍረት ወጥተው ይቅርታ የጠየቁት የእውነት አባት ነዎት። ረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት።
2026-07-07 19:19:05
19
haraaregahen
@hana 3 :
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይቅርታ ትልቅነት ነው ፀጋውን ያብዛልን 🙏እኛንም ይቅር በሉን 🙏
2026-07-07 08:04:12
13
my.love44967
my love🇪🇹 :
እኛም ይቅር ብለነወታል አባ
2026-07-08 14:54:16
0
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🧕 ✝️ የመሲሁ ተከታይ💒 :
ኧረ አባ አሳቁኝ😁😁ያጋጥማል የሰዉ ፍፁም የለም 🥰
2026-07-08 05:34:52
7
hailemariam794
hailemariam :
አይ ትህትና አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤❤❤
2026-07-07 09:05:58
27
eagle_949
𝓷𝓮𝓿𝓮𝓻 𝓰𝓲𝓿𝓮 𝓾𝓹🥷☦️ :
እኛንም ይቅር ይበሉን🥺
2026-07-07 08:38:25
6
user3426737525319
user3426737525319 :
እኔን. አሳዘኑኝ
2026-07-07 10:06:43
7
useroulljv2ab0
ሙራኤል :
የኔ አባት ተባረኩ
2026-07-07 02:50:47
7
getye800
ግዜ ለኩሎ :
እግዝብሔር ይመስገን
2026-07-08 05:38:11
0
zinegnawme2
የበለሳው :
እኛን ይቅር ይበሉን
2026-07-08 06:22:20
0
ethiopiantiktok193habesh
ዝምታ ሀይልነው💙 ቅዱስ ሚካኤል ፩፪❤ አባቴ :
ይቅር ይበለን
2026-07-07 21:33:39
0
enat59870
መግደላዊት ✝️ :
እግዚአብሔር ይመስገን አባታቻን ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም እግዚአብሔር ያክብርልን🥰
2026-07-07 08:20:00
9
abebew.abebe
abebew abebe :
እሳቸውስ ይቅርታ አሉነ እኛንስ ፈጣሪ ይቅር ይለን ይሆን🙏
2026-07-09 05:55:45
2
one87958
one :
አባ አሁን ደሞ እኒን ይቅርታ ያድርጉልኝ
2026-07-07 06:11:37
18
amanuelteshome598
ዘ :
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይቅርታ ትልቅነት ነው ፀጋውን ያብዛልን 🙏እኛንም ይቅር በሉን 🙏
2026-07-07 08:25:38
9
user5705398803318
ዘ አማኑኤል የጎንደሩ :
እኔንም ይቅር ይበሉኝ አባ🥰
2026-07-07 12:48:37
5
gizatu.ayalew
ህሩይ :
ይቅር ይበሉን አባታችን
2026-07-07 18:44:08
2
zenamarkos12
Z_ Addu Genet ✝️ :
ከልብ የመነጨ ይቅርታ ከመጀመሪያ ይታወቃል 🥰
2026-07-07 16:53:24
4
zenaw.kibret
zenaw kibret :
እግዚአብሄር ይባርከዎት
2026-07-07 08:01:02
2
user6548115744437
ዲ/ን አሼ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️አባት ይቅርታ ጠይቆ ይቅርታ የማየደርግ አይኖርም ❤️❤️❤️
2026-07-07 16:12:02
0
To see more videos from user @ashugzh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About