@endofdays0808: Replying to @ገብረማርያም Ethiopia orthodox tewahdo የማህበሩ አባላት ክፍል 12.part 12 @End of days @End of days @End of days #ኦርቶዶክስ #የእናንተገፅ #ethiopiantiktok

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 06 July 2026 18:51:56 GMT
63140
9716
237
12236

Music

Download

Comments

endofdays0808
End of days :
እህት ወንድሞች፣ ቪዲዮውን በትንሹ ፈጣን speed ጨምሬበታለው አድርጌዋለሁ ለዛ ነው ፈጠን ያለው
2026-07-06 19:41:16
253
geniparadise21
paradise :
እግዚአብሔር እኳ አንዳድ ሰዎችን ይሰጠናል ልክ እንዳንቺ ለኛም ልቦናችንን ያብራልን በርችልን🙏🙏🙏😚😚
2026-07-06 19:05:44
101
vigeanagaw
እኔ ነኝ እራሴ :
ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው መቃብራቸው መጎብኘት ለምትፈልጉ መርካቶ ደብረ አሚን ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ጊቢ ውስጥ በስተምስራቅ በኩል በቤቴሄም መግቢያ በስተቀኝ በኩል ይገኛል።
2026-07-08 14:02:28
16
elyasmusema3
elu አቡሽ :
2026-07-06 18:59:58
57
samri.931
ሳምሪ :
እህቴ ስለ አሁኑ አባታችን አቡነ ማቲያስ እንዴት ታይዋለሽ በብዛት ይታመማሉ እየተባለ መግለጫ አይሰጡም ተፅዕኖ ውስጥ እንዳሉ ይሰማኛልጨ ምን ትያለሽ ስምምነቱ ውስጥ ይኖራሉ ብለሽ ታስቢያለሽ
2026-07-06 21:17:36
17
aseuman5
jesus :
እህታችን እንደምንወድሽ ታውቅያለሽ የምንወድሽ ዳሞ በክርስቶስ ፍቅር ነው ይሄ ጉዳይ ቀላል አይደለም ብዙ ሰው መለወጥ አለበት ምንም የሚያስፈራሽ ነገር የለም የተደበቀ ሚስጥር ካለ የተኛው ሃይማኖት ይሁን አውጭ ከጀርባ ምን አይነት ተልዕኮ እንዳላቸው ግልጽ አርጊ በተላይ ካቶሊክ:ፕሮቴስታንት :ኦርቶዶክስ እንደ ሃሳብ ሌላ part ብትጀምሪ ደስ ይለናል እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ብዙ ያልተወጠልኝ ነገር አለ አንች ዳሞ ሃይማኖተኛ ሳይሆን የመዳን መንገድ ነሽ🙏 እኛ በgroup ሆነን ነው ምንሰማሽ እህታለም 🥰
2026-07-08 16:46:47
4
edentamiru860
የአብ ስዕል :
enamesegnalen ,ስለ የአለም ብርሀን ምን ትያለሽ እሳቸው ካወገዙ ቡሀላ እንደተመሰረተ ይነገራል እና ቤተክርስቲያን ሄደው እንኳን መስቀል አይሳለሙም ብቻ ብዙ ነገር... ስለነሱ ምን ትያለሽ
2026-07-06 19:51:11
10
betselot.15
🧪𝚘𝚜𝚖𝚒𝚞𝚖🌸 :
የኛዎቹ ፓትሪይሪኮች ቫቲካን ሄደው ቃል የሚገቡት ምን ብለው ይሆን
2026-07-07 10:55:28
3
temudreams16
temu Dreams :
ትክክል ነሽ አሁን ላይ ያለውንም ሲኖዶስ አውግዘው ነው የሞቱት!!!
2026-07-07 09:12:07
11
banchibanchi16
Banchi :
እህታችን እግዚያብሄር ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 19:03:14
22
user3768668106102
GT :
የነ ሊቀ ሊቃውንት አያሌው ታምሩን ጥረት አሁን ጉዳዩ ላይ ጥረት ከሚያደርጉ እንደነ መስከረም ለቺሳ የሔኖክ ሐይሌን ሴራ ካገለጡት እንደነ ዘመድኩን በቀለ የቀደሙ አባቶቻችን እነ አጼ ገላውዲዮስም confessions of Gelawdewos የተሰኘ መጽሐፍ ጽፈው የካቶሊክ እምነትን ተጽእኖ ለመመከት የደረጉትን ጥረት እነ Jomo Kenyatta የ Catholic እና Protestant missionaryዎች ሴራን ለመግለጽ ያደረጉትን ንግግር ጨምረሽ አሁንም ሰፋ አድርገሽ ስሪበት ጉዳዩ የቀጠለ እና ሰፊ ስለሆነ
2026-07-06 21:14:49
12
meysawfx
Meysaw Fx Pro :
በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏
2026-07-10 22:02:58
1
kali121621
ቃልkidan :
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን🙏 እህታችን ተባረኪልን🙏❤
2026-07-06 19:41:20
14
yemaryam.21.yemar
Macriana 21✝️☦️❤️ :
የኔ ጀግና እግዚያብሔር ባለሺበት ይጠብቅሺ 🥰🙏🙏ስንቱን ነገር እንድናዉቅ አደረግሺን እኛ ግን አሁንም ልባችን ድፍን ብሏል ፈጣሪ ማስተዋሉን ልቦናችንን ያብራልን 😥🤲🙏🙏አሁን ላይ ግን ሁሉም ነገር ያስፈራል ፈጣሪ ይሄንን አስፈሪ ነበልባል አንተ አብርድልን 🤲🤲🙏🙏👏
2026-07-07 01:40:38
7
user115399448610
omerta :
ብዙ ሊነገርላቸው የሚገባቸው ታላቅ ሊቅ ነበሩ፡፡፡፡፡ ልጃቸው የፃፈችው አባቴና ሒዎቱ የሚል መፀሐፍ አለ ፈልጋቹሕ አንብቡት ብዙ ትማርበታላቹሕ፡፡፡፡፡
2026-07-07 15:30:10
6
birtisoli
Day 21 :
እንዴት እንደምታኮሪኝ እኮ የኔ እንቁ እህት የኔቅመም ጀግና እንደ አንች አይነት ጀግና ሴቶችን እናበረታታለን እንኳንም ሴት ሆንኩ የኔ ምርጥ እህት በርችልኝ🙏🙏❤❤
2026-07-08 15:51:16
2
fesum92
fesum :
ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ደም አልባው ሰማእት በረከት ይደርሳል አባታችን
2026-07-06 20:04:46
7
teshom.demk
Teshom Demk :
እሼ በርቺልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 18:59:34
6
adugenet.addi
Addis AD :
ስንጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እህትዋ። በርቺ በርቺ🥰
2026-07-07 06:00:42
4
user9233715100621
የገብርኤል ልጅ 19 29 21 :
ድንግል ከነልጆ ታበረታሽ🥰🥰
2026-07-08 16:05:38
1
tatektbxs4ss
tatektbxs4ss :
እናመሰግናለን
2026-07-08 03:32:01
1
ergo.fentaw
E ~ ዝምተኛዋ🔒💚💛❤️የዉልድያዋ💙🦋 :
ይህ አባት ሙተዋል አሉ ግን😥😥😥😥
2026-07-07 06:34:57
0
johnmebt
ዮሐንስ :
በጣም ጀግና ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሊትሽን አልደበቅሽም ነግደሽ አትርፈሻል። ቀጥይበት።
2026-07-08 10:25:15
1
user7940706822761
hermela :
አባታችን አአለቃ አያለው በረከታቸው የደርብን አንቺም እህቴ በርቺልን
2026-07-08 06:48:59
1
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About