@yemariyam.7: #ነገእኮ_ሰኔ 3⃣0⃣🙏♥🌹 #መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ ነው። #እንኳን_አደረሳችሁ /አደረሰን!!! #ዮሐንስ » ማለት "እግዚአብሔር ጸጋ ነው" ማለት ነው። ትርጓሜ ወንጌልም ቅዱስ ዮሐንስን "ተድላና ደስታ" ይለዋል። ቤተሰቦቹ በእርሱ ተደስተዋልና። ቅዱስ ዮሐንስ አባቱ ካህኑ ዘካርያስ ሲሆን እናቱ ደግሞ ቅድስት ኤልሳቤጥ ናት። መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ገና በማህፀን ሳለ የተመረጠ፣ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ በማህፀን ሳለ ለአምላኩ የሰገደ ታላቅ ጻድቅ ነው። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ሲናገር "ከሴቶች ከተወለዱት መካከል እንደ እርሱ ያለ አልተነሳም" ብሏል። ቅዱስ ዮሐንስ በርካታ መዓርጋት አሉት። ከእነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹ፦ መጥምቅ /መጥምቀ መለኮት ፦ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማጥመቁ ነቢይ ፦ ከእኔ በፊት የነበረና ከእኔ የሚበልጥ ይመጣል ብሎ በመናገሩ ካህን፦ሕዝቡን በማጥመቁ ወንጌላዊ ፦ ስለ ጌታችን መወለድ መምጣትና በመካከላቸው መቆም ሕዝቡን በመስበኩ ከክፋት፣ ከሀጢአት እንዲርቁና ንስሐ እንዲገቡ በማድረጉ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃና ረድኤት በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን 🙏 💒👏♥🌹#CapCut
✝️የማርያም🕊️
Region: LB
Monday 06 July 2026 20:34:20 GMT
Music
Download
Comments
belaynesh sebatu :
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 00:31:54
0
meri5430 :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2026-07-06 23:13:10
0
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን :
2026-07-06 20:45:25
0
ምቅናይ ኩሉ ንምርኣይ :
መጥመቁ ቅድስ ያውሃንስ ኣባቴ🙏🙏🙏🙏♥️🥰
2026-07-06 22:46:56
0
ድንግል ማርያም እናቴ :
😭😭😭
2026-07-06 23:36:22
0
ድንግል ማርያም እናቴ :
🙏🙏🙏
2026-07-06 23:36:22
0
fanos :
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-06 23:18:00
0
mele122329 :
🙏🙏🙏
2026-07-06 22:50:39
0
@medi k 21271219 :
🙏🙏🙏
2026-07-06 22:37:54
0
Wehazit Yemane :
🙏🙏🙏
2026-07-06 22:31:48
0
Tsehay :
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-06 22:25:24
0
ማሪያም እናቴ :
❤️❤️❤️❤️
2026-07-06 22:19:28
0
ሓወይ የዋህ እዩ :
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
2026-07-06 22:08:25
0
yorusaliem samual :
🥰🥰🥰
2026-07-06 22:01:35
0
Tihune Leni :
🥰🥰🥰
2026-07-06 21:41:38
0
🥇🅲🅾🅾🅻🅼🅰🅽🦅🆔Ⓝ🄾.🄺🖊🦅 :
🥰🥰🥰
2026-07-06 21:37:57
0
TSegish :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-06 21:25:25
0
ሰለወደደኝ አዳነኝ//21//27 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
2026-07-06 20:52:22
0
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን :
🙏🙏🙏
2026-07-06 20:45:16
0
Sintayehu Mitiku :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
2026-07-06 20:36:29
0
𝔃𝓾𝓯𝓪𝓷 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 00:04:23
0
To see more videos from user @yemariyam.7, please go to the Tikwm
homepage.