@halal_mafiya: ሀብታሙ የህይወት ጨዋታን በሚገባ የተረዳው ነው ለሱ መውደቅ ማለት ማረፍያ ነው እንጂ መጥፊያ አይደለም እሱ በራሱ አለም ውስጥ በምቾት ይኖራል ችግር ሲገጥመውም በገንዘቡ እና ባለው ግንኙነት እያለፈ life ን ያሸንፋታል he is always in control ለነሱ ህይወት እንደ ትልቅ ጨዋታ ናት። ውድቀታቸው እንኳ የሚያመጣው አዲስ የገቢ ምንጭ ነው እንጂ ህይወታቸውን አያናጋውም። ለእነሱ አለም የፈጠረችው ለራሳቸው መደሰቻ ነው ችግር ሲገጥማቸው እንኳ "መፍትሄው አለ" ብለው የሚያምኑበት የመጠባበቂያ ሃይል አላቸው። ድሃው ደግሞ ድህነቱ የሚታወቅ በመሆኑ ከሰው ተረድቶ ከሰው ተቀብሎ በትንሽ ነገር የሰውነትን ሚዛን ይጠብቃል እጦቱ ግልጽ ስለሆነ ማህበረሰቡም መንግስትም እንደ ሰው ያዩታል በችግሩ ሰአት የሚደርስለት ሰው አለው እሱ በድህነቱ ውስጥም የሰውን ፍቅር እና ድጋፍ አግኝቶ ህይወትን በፈገግታ ይገፋታል at least he has people to lean on ነገር ግን መካከለኛው ቤተሰብ የህይወት እውነተኛው ተጎጂ ነው እሱ መሃል ላይ ተጣብቆ በውስጥ እሳት ይቃጠላል ውጭ ላይ ክብር ለመጠበቅ ሲሉ በውስጥ ያለው የረሃብ እና የጭንቀት ስቃይ የገደላቸው ነው መንግስት ደግሞ መካከለኛውን እንደ ማጅራት መቺ በግብር እና በኑሮ ውድነት ሰባብሮ ይጥለዋል ድሃ አይደለምና እርዳታ አይጠይቅም ሀብታም አይደለምና አቅም የለውም this is a real struggle and it is tearing them አፓርት በዚህ ቤት ውስጥ የሚያድጉ ልጆች እጅግ የከፋ የጭንቀት እስረኞች ናቸው ወላጆቻቸው ለልጆቻቸው ሲሉ የራሳቸውን ህልም በልባቸው ቀብረው የኑሮን ሸክም ሲሸከሙ ያድጋሉ እያንዳንዱ ቀን ለእነሱ ከባድ ውጊያ ነው የቤት ኪራይ መክፈል ሲያቅታቸው የትምህርት ቤት ክፍያ ሲከብዳቸው የልጆች መማርያ እና መብል ሲጎድል የሰው እጅ እንዳያዩ በማለት በክብር የሸፈኑት የውስጥ ቁስላቸው እያደማቸው ነው የሚኖሩት it is killing them silently and they are losing their ቺልድህኡድ መካከለኛ ቤተሰብ ማለት በክብር ስም እየተገደለ ያለ የህብረተሰብ ክፍል ነው እንደ ድሃ ስለማይቆጠሩ ድጋፍ አያገኙም እንደ ሀብታም ደግሞ አቅም ስለሌላቸው በየቀኑ በኑሮ ውድነት ይገረፋሉ ህይወት በጭካኔ ክዳቸዋለች መንግስት ደግሞ በዝምታ ይጨቁናቸዋል this is the most painful reality and they are the true victims of this system the middle class is dying while trying to stay cuption ካረዘምኩባችሁ ደሞ ንገሩኝ ወይ ቀንሳለው ወይ አቆማለሁ #MiddleClassReality #LifeInAddis #የመካከለኛቤተሰብትግል #እውነታ #StruggleIsReal
Sinan
Region: ET
Monday 06 July 2026 22:44:30 GMT
Music
Download
Comments
kedo :
Its rly hard wella🥺
2026-07-07 11:32:29
0
Ahlam :
welahi awo🥺🥺🥺
2026-07-06 22:51:38
3
@muba 🤟🤟 :
2026-07-07 10:29:04
0
🔇 Legend ÄbÙŁÏ 👑 ✝️ :
her me
2026-07-07 09:22:13
0
Hanif a :
welahi ewnet🥺🥺
2026-07-07 11:38:31
0
Joker F😌 :
ewnet new
2026-07-07 06:23:34
4
Nejm 💋🥀 :
Acounte west eyegebachu like argulegn Please 😭😫🙏
2026-07-07 12:57:36
0
han✨️ :
albezam hasabh ye hulum hasab nw ene bebekule tshufu temechtognal ena demo le hulum neger allah heyr alew😊
2026-07-07 05:20:16
1
sumi🧕😇 :
chirash simihnm keyrkew😏
2026-07-07 08:02:07
0
To see more videos from user @halal_mafiya, please go to the Tikwm
homepage.