@happinail6868: Dâu hào môn nào thích không nào #happinail #hocnail #maunailxuhuong #nailart #tgnails

Happi Nail
Happi Nail
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 07 July 2026 06:13:11 GMT
15330
260
8
11

Music

Download

Comments

_nhuw_qyh
Hay khóc nhè🧏🏻‍♀️ :
e xin link chai sơn này với ạ
2026-07-07 08:35:47
1
naoxinhthidoiten944
hanhphucnhacogai :
Đẹp quá
2026-07-07 11:41:34
0
susanpham_0101
Susan Pham :
Xin code màu ạ
2026-07-07 13:47:22
0
_xz20.18_
. :
Màu j đây ạ
2026-07-07 11:17:27
0
naoxinhthidoiten944
hanhphucnhacogai :
❤️❤️❤️
2026-07-07 11:41:27
0
To see more videos from user @happinail6868, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጥቁሯ ማርያም አዲስአበባ ልዩ ስሙ ሜክሲኮ ወይም ባልቻ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም [የእናት እና ልጅ] ቤተ ክርስቲያን ከአውደ ምሕረቱ በስተቀኝ ባለው የቤተ መቅደሱ ግድግዳ ከመሀከለኛው መስኮት አናት ላይ ተለጥፋ የምትገኝ ጥንታዊ ሥዕል ናት። ይህች የእመቤታችን ሥዕል የልደታ ሕንጻ ቤተ መቅደስ ሲታነፅ አብራ ተሰርታ የዛኑ ጊዜ እንደተለጠፈች ያለችበት ሁኔታ ያመላክታል። ስያሜዋ
ጥቁሯ ማርያም አዲስአበባ ልዩ ስሙ ሜክሲኮ ወይም ባልቻ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም [የእናት እና ልጅ] ቤተ ክርስቲያን ከአውደ ምሕረቱ በስተቀኝ ባለው የቤተ መቅደሱ ግድግዳ ከመሀከለኛው መስኮት አናት ላይ ተለጥፋ የምትገኝ ጥንታዊ ሥዕል ናት። ይህች የእመቤታችን ሥዕል የልደታ ሕንጻ ቤተ መቅደስ ሲታነፅ አብራ ተሰርታ የዛኑ ጊዜ እንደተለጠፈች ያለችበት ሁኔታ ያመላክታል። ስያሜዋ "ጥቁሯ ማርያም" መባሏ ደግሞ ሥነ ሥዕሏ ስትሰራ በኢትዮጵያዊ የአሣሣል ዘይቤ ጠይም የሆነ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖራት ተደርጋ በመሰራቷ ነው ከዚህ በተጨማሪም ከሥዕሏ ስር የቤተ ክርስቲያኗ ቦታ ከአፄ ምኒልክ ጀምሮ በሀገራችን በነበሩት በአቡነ ማቴወስ እንደተባረከና ሕንፃዋም ልዑል ተፈሪ መኮንን (ኃይለ ሥላሴ) አልጋ ወራሽ በነበሩበት ጊዜ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመነ መንግስት እንደተሰራች የሚገልፅ ጽሁፍ አለ። ሌላው ይህች ሥዕል አስደናቂነቷ አሰራሯና ጥንታዊ መሆኗ ብቻ ሳይሆን እጅግ ተአምረኛና የለመኗትን ፈጥና የምትሰማ መሆኗ ነው። ለዚህ ደግሞ የልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ምዕመናን (በተለይ እናቶች) የዘላለም ምስክሮች ናቸው። ➦በአውደ ምህረቱ ተአምሯን እንዲህ በማለት የተመሰከረውን ልንገራችሁ፦ በጣም የተቸገርኩና የኑሮ ቀዳዳው በዝቶብኝ መድረሻ ያጣሁ ሴት ነኝ ወደ ልደትዬ ቤት ሁሌም አመላለሳለሁ በዚህ በጾሟ (በፍልሰታ) መጀመሪያ ላይ ግን ወደ ጥቁሯ ማርያም ፊት ሄጄ አለቀስኩ "እናቴ ሆይ አባክሽን እርጂኝ ወይ ውዬ የምገባት ትንሽ ሥራ ወይም ደግሞ የራሴ የምለው መጠጊያ ስጭኝ ከሁለት አንዱን ካሟላሽልኝ ለእኔ በቂዬ ነው" ብየ ለመንኳን የእመቤቴ ነገር ግን ድንቅ ነው ይህን ባልኩ በነጋታው አንድ የማውቀው ሰው ደውሎ በአቅሜ የምሰራው ሥራ እንዳገኘልኝና እንድመጣ ነገረኝ የዚህ ደስታው ሳይለቀኝ ደግሞ አሁን በቅርቡ በወጣው የኮንደሚኒየም ቤት እጣ ባለ እድል ሆንኩኝ እናቴን አንዱን ለምኛት ሁለቱንም ሰጠችኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም እኔን እንደሰማች አናንተን ትስማችሁ"። በማለት ተአምሯን መስክረዋል የዚህ አይነት ብዙ ያልተነገሩ ተአምሮች በጥቁሯ ማርያም ይፈፀማሉ። እመ አምላክ የእኛንም የልቦናችንን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ሁሉንም በምልጃዋ ትፈፅምልን። አሜን አሜን አሜን። @ዜና ቅዱሳን @ዜና ቅዱሳን @ዜና ቅዱሳን

About