@ethiopia2921: #የፖርቱጋል ከዓለም ዋንጫ መሰናበት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የክርስቲያኖ ሮናልዶ አድናቂዎች ላይ ከፍተኛ ድንጋጤንና ሃዘንን የፈጠረ ሲሆን፣ በተለይም እጅግ ታዋቂውና የሮናልዶ ታማኝ ደጋፊ በመሆን የሚታወቀው ታዋቂው የይዘት አዘጋጅ አይሾው ስፒድ (IShowSpeed) በአሁኑ ሰዓት እምባውን መቆጣጠር አቅቶት በከፍተኛ ሃዘን ውስጥ ይገኛል። ከግምሽ ሚሊዮን በላይ ተከታታዮች በቀጥታ ስርጭት (Live) እየተከታተሉት በሚገኝበት በዚህ ወቅት፣ ታሪካዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓለም ዋንጫን ወርቃማ ክብር ሳይቀዳጅ በዚህ መልኩ ከውድድሩ መሰናበቱ እጅግ እንዳስቆጨውና ልቡን እንደሰበረው በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆኖ ገልጿል። የዕውቁ የይዘት አዘጋጅ መሪር ሃዘንና ቁጭትም በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ ማለፉን ታዝበናል። #ethiopia #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia
ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
Region: SA
Tuesday 07 July 2026 07:02:00 GMT
Music
Download
Comments
Amanel Abba :
2026-07-07 08:34:22
1
ሳመልክህ እኖራለሁ :
ፈጣሪ ያሳድግልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 08:45:54
0
evana :
lm 💔sorryCR7
2026-07-07 07:18:31
0
yene💝 :
2026-07-07 09:04:50
0
seada nur husen❤ :
😢
2026-07-07 08:54:02
0
ግዜና :
2026-07-07 08:47:29
0
mkedi🌺 :
2026-07-07 08:22:52
0
sekina☪️ :
2026-07-07 08:18:12
0
ፍዬሪና :
2026-07-07 08:52:16
0
Kaleb Gossa 🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱 :
አዝናለሁ ጀግናዬ አንተ በእግር ኳስ ዓለም ንጉስ ነህ ሁለም🥰🥰
2026-07-07 09:16:12
0
@ __ fenu :
Im sorry 💔💔💔💔 my Goat
2026-07-07 09:07:54
0
ጢባራሟ🎧 :
ምንሁኖ ነው😳😳
2026-07-07 08:54:05
0
To see more videos from user @ethiopia2921, please go to the Tikwm
homepage.