@mestilibra: POV:- ለምን እስልምናን አትቀበይም My answer:- #mestilibra #bible #quran #ቤተእስራኤልነኝ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 July 2026 10:22:31 GMT
431780
50862
1902
14644

Music

Download

Comments

feruz.mohammed7
feyorina.m :
ሂዳያ ከአላህ ነው እህቴ
2026-07-07 11:46:36
3079
mular800
Mular :
አስልሙኝ 😔
2026-07-07 11:05:34
1980
abduyehmdar
yehmdar :
እኔ ራሱ ሼም ይዞኝ ነው እንጂ
2026-07-07 11:26:24
396
user9908009671097
ኪሩቤል :
ብዙ አማልክት አለ ብሎ ከማሰብ አንድ አምላክ አለ ብሎ ማሰብ የተሻለ ነው 👌👌👌 እኔም ሳልሰልም አንድ አምላክን መገዛት ከቻልኩ ብዬ ብዙ ተሰቃየው ግን ትክክለኛውን ፈጣሪ ለመገዛት የግድ ነው መሰለኝ መስለም🥺
2026-08-01 06:25:47
223
huzeyfa.ali4
Huzeyfa ali :
ማሪያምን እኔም መሰለም እፈልጋለሁ
2026-07-09 15:11:47
176
alqureshagency
የእንትና ናፋቂ :
አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ ውዴ 🥰🥰🥰
2026-07-07 11:43:53
997
a.d26736
A.d :
አላህ በስልምና ያስውብሽ🥰
2026-07-07 18:43:20
605
mahletwabi2
mahi.afi :
እኔ ግን ፈለኩ ሰለምኩ Alhamdulilah
2026-07-08 17:41:59
326
sami69205
𝙨𝙖𝙢𝙞@ :
ኢኔም ልሰልም ነዉ መሰለኝ
2026-07-07 20:34:32
622
nomaticartjb
ማንደፍሮ ቢልልኝ :
ማርያምን እኔም መስለም እፈልጋለሁ
2026-07-09 09:59:00
137
user3381193872930
I love Ethiopia :
አዎ እኔም መስለም እፈልጋለዉ እህቴ
2026-07-07 15:35:50
207
werakeseyawelene
የወለኔ አበሼህ :
አላህ ቶሎ ሂዳውን ይስጥሸና ኑሪበት ያረብ🤲🤲
2026-07-07 19:41:12
101
yasmin883929
hayat :
አላህ ይምራሽ
2026-07-07 10:58:37
252
bekrijalal
Buni official page 🇵🇸 :
እመኑኝ ተሰልማለች 🥰❤️
2026-07-07 19:00:47
48
nuredinissa
Nuredin issa :
አንድ ቀን ላኢላሃ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱረላህ እንደምትይ እንጠብቀለን🥰🥰
2026-09-01 18:47:39
6
satiya092
satiya BR🥰 :
ስልምወድሽ ሂዳያን ተመኘዉልሽ 🥰
2026-07-07 16:04:03
26
user3499800250362
Abu Merwan :
እውቀትሽን ሳለደንቅ አላልፍም አለህ ይጨምርልሽ
2026-08-29 19:24:12
5
jilaluwujira
jilalu wijra :
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ የኔ እህት ሂዳያ ካላህ ነው
2026-07-08 06:28:20
28
bubu.1621
brukti🌟 :
the word "ብዙ አምልክ አለ ብሎ ከማሰብ አንድ አምላክ አለ ብሎ ማሰብ የተሻለ ነው" 🥰👌🤝
2026-07-07 14:27:14
187
rahe5673
Rahe_😜😜 :
አልሀምዱሊላህ እኔ ሙስሊም ነኝ
2026-07-07 12:32:52
17
seberabdlaziz0
Saber Husen :
ወድምና እህቶቼን አይደለም ለማንኛውም አላህ ይምራሽ🤲🤲❤❤
2026-07-07 11:19:45
59
feyselmenur3
Feysel :
ጀነት እንገናኝ🥰🥰🥰
2026-07-08 08:29:02
7
miki_gela13
Miki_Gela :
ኢየሱስ ጌታ ነው።
2026-07-09 02:54:53
6
melattafese381
Melat Tafese :
አረ ንገርልኝ
2026-07-10 06:05:00
6
user6076700637844
user6076700637844 :
እኔ ቤተሰብ ምን ይሉኛል ከቤት ቀይ ላለማየት ነው አሁን እምነት የለኝም
2026-07-08 04:51:32
93
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About