@news2323: ዜና፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደርግ ዘመንን ጥምረት በማንሳት #ሱዳን፣ #ሕወሓት እና #ኤርትራ በጋራ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ፤ ስማቸው ያልተጠቀሱ ሌሎች የውጭ ተዋናዮች ተሳትፎ መኖሩንም ጠቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት በፓርላማ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፥ ሱዳን፣ ሕወሓት እና ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ድርጊቱን የደርግን ሥርዓት ለመጣል ከነበረው ጥምረት ጋር በሚመሳሰል መልኩ፣ ስማቸው ያልተጠቀሱ የውጭ ኃይሎች ከጀርባ እየተሳተፉ መሆኑን ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በሰጡት ማብራሪያ፤ ይህ ጥምረት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚደቅነው ምንም ዓይነት ሥጋት እንደሌለ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለምክር ቤቱ ሲናገሩ «ሻዕቢያ፣ ወያኔ እና ሱዳን ይቅርና ሌሎችም ቢጨመሩ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ቅንጣት ታህል ሥጋት የላቸውም» ብለዋል። ተጨማሪ ለማንበብ አስታየ መስጫ ስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።

Ethio
Ethio
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 July 2026 10:50:46 GMT
217364
13550
333
2084

Music

Download

Comments

arjamo.tuka
Ayano Tuka 12345 :
,የኔ ጀግና እውነት ነው።💯💯💯💯💯💯💯💯
2026-07-07 12:18:24
66
seid.esmael35
ኩን ፈየኩን :
ኧረ ኮንፊደንስ 🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 12:16:00
68
nina360503
Nina :
anbessssssssssd
2026-07-07 15:47:33
1
yohane.eshetu
Yohanis Eshetu :
2026-07-07 12:36:15
12
nuriyatesema
nuriyatesema :
🥰🥰🥰😅😅😅😅abcchuuuu.gegenachen
2026-07-07 12:33:23
12
obnishethopi
abchu Ethopi :
ትክክል አይዞህ ጀግናችን
2026-07-07 12:40:28
27
nuraebrahim25
nura :
2026-07-07 15:17:27
3
sofia.wendumu
sofi@9 :
king
2026-07-07 15:09:21
2
user1975619519313
አያ :
ወንዳታ የኔ ጀግና ተባረክልኝ !!
2026-07-07 15:32:25
4
user9412709973871nanate
user9412709973871nanate :
የኔጀግና
2026-07-07 15:10:47
3
jamal.ahamad.yasin
Jemalahamad/asini/2026 :
2026-07-07 12:37:30
7
tsedeyfelek
Tsedey :
ይመቾት አለቃ❤️
2026-07-07 14:12:23
6
user7442543373650
Diamond and Dion habesha tibeb :
2026-07-07 12:23:57
10
abay.gone
Abay Gone :
ጀግና ጌታ አሁንም ይረዳሃል በረታ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 14:33:00
6
teshe.obse
Tesho Obse :
ጀግና መሪ።🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 12:46:24
7
husen82013
Husen Ahmed :
በትክክል🥰
2026-07-07 15:32:26
1
gechtabor
Miami :
abichu king 👑👑👑👑👑👑👑👑
2026-07-07 13:04:07
5
usereq9dfgf3wt
ጄኔራል ባራቴሪ :
2026-07-07 13:57:35
4
cruudiii7170
cruuudiii7170 :
እኔ የለሁበትም
2026-07-07 15:25:21
3
user9917863813048
user9917863813048 :
ወይኔ አገሬ ወይኔሐገሬ
2026-07-07 16:12:46
1
gezu.aluminium
gezu aluminium :
abbo,abbiy,yeme,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 14:38:16
4
user617704098681
meskelu kassaw :
wwwwwwwuuuuù
2026-07-07 15:01:12
1
kahsukalayu802
Kahsu Kalayu :
አረ
2026-07-07 12:36:45
4
To see more videos from user @news2323, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About