@svani503:

Mariam🇬🇪🎧🇮🇹
Mariam🇬🇪🎧🇮🇹
Open In TikTok:
Region: IT
Tuesday 07 July 2026 12:23:41 GMT
420
25
1
4

Music

Download

Comments

lashabarca88
Lasha Verula88 :
გამარჯობა რომელ პროგრამაᲨი გააკეᲗე
2026-07-07 12:37:48
0
To see more videos from user @svani503, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰዎች ብዙ ጊዜ ጥላቻ ኃይለኛ ነው ብለው ያስባሉ። ምክንያቱም ጥላቻ ጩኸት አለው። ቁጣ አለው። በቀል አለው። ሰዎችን ለመከፋፈል የሚችል ኃይልም አለው። ነገር ግን ጥላቻ አንድ ነገር የለውም። ልብን የመፈወስ ኃይል የለውም። ጥላቻ ያፈርሳል : ፍቅር ግን ይገነባል። ጥላቻ ሰዎችን ያራርቃል: ፍቅር ግን ያቀራርባል። ጥላቻ ዛሬን ያቃጥላል : ፍቅር ግን ነገን ያበቅላል። ሰው በጥላቻ ሊፈራ ይችላል፤ በፍቅር ግን ይለወጣል። በቁጣ ሰውን ለጊዜው ማሸነፍ ይቻላል። በፍቅር ግን ልቡን ማሸነፍ ይቻላል። ይህም ከማንኛውም ድል የላቀ ድል ነው። አንዳንድ ሰዎች ጥላቻን በጥላቻ ለመመለስ ይሞክራሉ። ውጤቱ ግን ቁስል በቁስል ላይ መጨመር ብቻ ነው። ነገር ግን ፍቅር የተሞላበት ልብ ጥላቻ የፈጠረውን ጨለማ በብርሃን ይቀይረዋል። ስለዚህ በሕይወታችሁ ጥላቻን ከመሸከም ይልቅ ፍቅርን ምረጡ። ይቅርታን ምረጡ። ሰላምን ምረጡ። ምክንያቱም በመጨረሻ የሚያሸንፈው ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር ነው። ፍቅር ከጥላቻ ይበረታል። ምክንያቱም ጥላቻ ሰውን ያዳክማል፤ ፍቅር ግን ሰውን ያነሳል። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️  ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ🙏 ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About