@sn.gi.r6: #aokhoacdacaocap#xuhuongtiktok #viraltiktok #thinhhanhtiktok

💕💕SHOP ĐỒ NAM GIÁ RẺ🌸🌸
💕💕SHOP ĐỒ NAM GIÁ RẺ🌸🌸
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 07 July 2026 13:00:30 GMT
1167
8
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sn.gi.r6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Replying to @user5977306369625 ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያስከትለው ጉዳት እነዚህ ናቸው ሚያመጣቸው ጉዳቶች ጥቂቱን እንመልከት፡- 1 በእግዚአብሔር ፊት ቅድስናን ያበላሻል ያረክሳልም። 2 : ንጽሕናን ያጓድላል፤ ራስን ውሸታም ያደርጋል። 3. ለክርስቶስ ያለውን ምስክርነት ያቆሽሻል፡፡ 4 - ትዕግሥተ ቢስና ታማኝነት የጐደለው ክርስቲያን ያደርጋል፡፡ 5. ወደ እርግዝናና ወዳልተፈለገ ልጅ መወለድ ያደርሳል፡፡ 6. የኣባለዘር በሽታዎችን ያስከትላል፡፡ ለምሳሌ ኤድስ' ጨብጥና የመሳሰሉ በሽታዎችን ማለት ነው። 7. እርግዝናን ለማስወገድ ሲባል ጽንስ ማስወረድ ነፍሰ ገዳይነትን ያስከትላል፡፡ 8. በሕብረተሰብ ዘንድ ውርደትኝ ያስከትላል። 9. ጉዳዩ የከረረ እንደሆነ እስከ ፍርድ ቤት ክስ ድረስ ያንከራትታል፡፡ 10. ወዳልተፈለገ ጋብቻም ያደርሳል። 11. እግዚአብሔር ለባልና ሚስት ብቻ ያቀደውን የጋብቻ ዓላማና በረከትን ያበላሻል። 12. ለወደፊት ለሚያገቡት ለትዳር ጓደኛ ታማኝ አለመሆንን የስከትላል፤ 13. ለብዙ ዓመታት የሚቆይ የሕሊና ጸጸት ውስጥ ይከታል። 14. ለወንጌል አገልግሎት ጉዳትን ያስከትላል 15. በራስ አካል ላይ የኃጢአት ማህተም ማስቀረት ይሆናል፣ 16. ጠላታችንን ሰይጣንን ማስደሰት ይሆናል፡፡ ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር በቅድስና እንድንኖር ይጠብቀን። ማስታወሻ> ተጋቢዎች በድንግልና ሆነው ቢጋቡ በተለይም ሴት ትዳሯን በተሻለ ጥበብ እና ማስተዋል መምራት የምትችልበትን ጥበብ እና ማስተዋል ከፈጣሪ ታገኛለች። ስብዓተ ለእግዚሀብሄር ይሁን። #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

About