@efoy_addis: ከብዙ ዓመታት የሙዚቃ ቆይታ በኋላ ተወዳጁ ድምፃዊ አህመድ ተሾመ (ዲንቢ) "ጊዜው አይሄድም" የተሰኘ አዲስ አልበሙን የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን በናሆም ሪኮርድስ አማካኝነት አድማጮቹ እንደሚያደርስ ታውቋል።

አህመድ ተሾመ በራሱ ድንቅ ሥራዎች ብቻ ሳይሆን በርካታ አንጋፋና ወጣት ድምፃውያንን ከፍ ያደረጉ ተወዳጅ ዜማዎችን የደረሰ እጅግ ጎበዝ የዜማ ደራሲ ነው። ካበረከታቸው የዜማ ሥራዎች መካከል ለአብነት ያህል የማዲንጎ አፈወርቅ፣ ፀሐዬ ዮሐንስ፣ አሊ ቢራ፣ ሄለን በርሄ፣ ብዙዓየሁ ደምሴ፣ ግርማ ተፈራ ካሳ፣ ታረቀኝ ሙሉ፣ ኢሳያስ ታምራት፣ ለምለም ኃ/ሚካኤል፣ ፍሬዘር እና የመሳይ ተፈራ ካሳ ስም በቀዳሚነት ይጠቀሳል።

ድምፃዊው ስለ አዲስ አልበሙ ሲናገር ዘፈን ብቻ ሳይሆን የራሱን የሕይወት ታሪክ ጭምር የሰነደበት ልዩ ሥራ መሆኑን ገልጿል።

ለአልበሙ መሳካትና ወደ አድማጭ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ባለሙያዎችና ወዳጆቹም ጭምር የከበረ ምስጋናውን አቅርቧል።

• አቶ ኤሊያስ ፍቅሩ (ናሆም ሪከርድስ)
• ደመላሽ ንጉሴ (ፕሮዲውሰር)
• ሰለሞን ኃ/ማርያም (ማስተሪንግ)

በግጥም ሥራዎች:
- እልፍአግድ እምሻው
- ናትናኤል ግርማቸው
- ከድር አሊ
- ምልዕቲ ኪሮስ
- አቡዲ
- ወንድወሰን ይሁብ

በሙዚቃ ቅንብር:
- ታምሩ አማረ
- ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ)
- አንተነህ ተፈራ (አቡዝ)
- አዲስ ፍቃዱ
- ፋኑ ጊዳቦ
- ኤርሚያስ በዳዳ

በአልበሙ ላይ የተካተቱት ሁሉም ሙዚቃዎች በጥልቅ ስሜትና ጥራት የተሠሩ ናቸው ለዚህ እኔም ምስክር ነኝ:: ከወዲሁ ሁላችሁንም በፍቅር እንድታዳምጡት መጋበዝ እፈልጋለሁ:: አህመድን እና የስራው አድናቂዎቹን ጨምሮ በአልበሙ ላይ የተሳተፉትን ወዳጆቹን በሙሉ እኔም እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ:: ሐምሌ አስር በ Nahom Records Efoy Addis 🎶🙏

Efoy Addis💫
Efoy Addis💫
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 July 2026 13:27:30 GMT
27485
2023
19
64

Music

Download

Comments

kamuzu.pets
🅚︎🅐︎🅜︎🅤︎🅩︎🅤︎ 🄿🄴🅃🅂 :
2026-07-07 20:35:39
4
143duniyasolomon143
🔐❤️የናዝሬቷ❤️🔐 :
🥰🥰🥰🥰አህመድ ትዝታችን
2026-07-08 09:55:21
2
mihretgizachew89
Mihret :
አመድዬ ሁሌም ለባችን ሲሞቀው አንተን ሰናዳምጥ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-08 08:20:32
1
ezel_biruk
EZEL BIRUK 🔳 :
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2026-07-07 19:19:55
0
musxe949
Musxe 🥰🇮🇷 :
🥰🥰🥰
2026-07-08 08:16:33
0
2121user3227
21እናቴ🙏🙏🙏 :
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-07-08 20:07:22
0
amira55898
Amira19191976 :
😭😭😭😭😭😭
2026-07-08 21:52:33
0
tsigereda739
Tsigereda mk :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 09:39:35
0
amira55898
Amira19191976 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌
2026-07-08 21:52:02
0
hiwiayelu
hiwiiiii :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 09:22:52
0
afarawit_1
Nihan⚡️🌸 :
🥰🥰
2026-07-08 12:37:14
0
aden.gzen.ko
aden gzen ko :
🥰🥰🥰
2026-07-07 20:29:44
0
chapyeneeeee
tesga tegu :
🥰🥰🥰
2026-07-07 19:50:46
0
king.of2250
sami :
🥰🥰🥰
2026-07-07 13:30:37
0
mohammed.mirah5
Mohammed Mirah :
🥰🥰🥰
2026-07-07 15:20:03
0
dolinasamuel
𝔻𝕠𝕝𝕚𝕟𝕒🎀 :
❤️🤌🏽
2026-07-08 17:49:17
0
djmoss.wanaw
dj moss wanaw :
🔥🔥🔥
2026-07-07 19:29:39
0
To see more videos from user @efoy_addis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About