Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@cafecito.con.emil: 4-in-1 Electric Bikini Trimmer for Women, Gentle IPX7 Waterproof Body Shaver with Replaceable Heads, Facial Hair Remover for Face, Underarm, Body & Bikini Line, Travel Gift for Her
Cafecito con Emilia
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 07 July 2026 14:43:14 GMT
46
3
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.14MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.06MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cafecito.con.emil, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
በኢትዮጵያ ስነ-ጽሑፍና ባህላዊ ዜማ ውስጥ አንዳንድ ቃላት ለመነገር ብቻ አይገኙም። እነርሱ የታሪክ ሽታ፣ የፍቅር ሙቀት፣ የትዝታ ጥላ እና የነፍስ ድምፅ ይዘው የሚጓዙ የልብ ቃላት ናቸው። እንደ እጣን ታጥነው የሚያሸቱ፣ እንደ ማር ጠብታ ልብን በቀስታ የሚያለዝቡ የባህል ሀብቶች ናቸው። ከእነዚህ የማይረሱ የቃል ሀብቶች መካከል አንዱ ደግሞ "መጋልዬ" ነው። ብዙዎቻችን በተለያዩ ባህላዊ ዜማዎች ውስጥ ደጋግመን የምንሰማው ይህ ቃል በድምፁ ብቻ የሚያምር ሳይሆን፣ በውስጡ የተደበቀ ጥልቅ ትርጉምና የስሜት ዓለም ያለው ነው። "መጋልዬ" ዝም ብሎ የፊደላት ጥምረት አይደለም። የወሎ ምድር፣ በተለይም የራያና የቃሉ አካባቢዎች ባህል፣ ተፈጥሮና የሰዎቹ ስሜታዊ አገላለጽ የወለደው የነፍስ ቋንቋ ነው። በውስጡ ፍቅር፣ ናፍቆት፣ ክብርና የማይጠፋ ትዝታ ተቀምጦበታል። በጥሬ ትርጉሙ ስንመለከተው "መጋል" ማለት ጠይም፣ የተዋበ፣ የሚስብ እና ማራኪ መልክ ያለው ማለት ነው። "መጋልዬ" ሲባል ደግሞ "የኔ ጠይም፣ የኔ ቆንጆ፣ የኔን ልብ የሳበ ፍቅር" የሚል ልብ የሚነካ የፍቅር ጥሪ ይሆናል። ይህ አገላለጽ የገጠሩን ተፈጥሯዊ ውበት በቃላት የመሳል የጥበብ ስራ ነው። የፀሐይ ብርሃን የሳመው ጠይም ፊት፣ የንጹሕ ልብ ብርሃን፣ የተፈጥሮ ውበትና የፍቅር ስሜት ተቀላቅለው በአንድ ቃል ውስጥ ይኖራሉ። ስለዚህም "መጋልዬ" ሲባል የሚጠራው መልክ ብቻ ሳይሆን ያ መልክ ያለው ነፍስ ነው። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል፣ በተለይም በገጠር እና በባህላዊ በዓላት ላይ የሚታየው የመጋልዬ ጨዋታ የተለየ የባህል ውበት አለው። ወጣቶች በቡድን ተሰብስበው፣ አንዱ አውራጅ ሌላው ተቀባይ ሆኖ፣ የልብ ስሜታቸውን በዜማና በግጥም የሚገልጹበት ልዩ የፍቅር መድረክ ነው። በዚያ ሰፊ ሜዳ ላይ የፍቅር ቃላት እንደ አደይ አበባ ሲበተኑ፣ የዜማው ድምፅ ከተራሮች ጋር ተጋብቶ የሰዎችን ልብ ያሞቃል። አውራጁ ከውስጡ የፈለቀውን፣ በናፍቆት የተቀጣጠለውን የፍቅር ግጥም በዜማ ሲያወጣ፣ ተቀባዮቹ ደግሞ ያንን ድምፅ በደስታና በትዝታ ይመልሳሉ። የራያና የቃሉ ተራሮች እንኳን የዚያን ዜማ ምስጢር የሚያስተጋቡ ይመስላሉ። ይህ ጨዋታ ወጣቶች የውስጣቸውን ስሜት በነፃነት፣ በስነ-ስርዓትና በስነ-ጽሑፋዊ ውበት የሚገልጹበት የባህል ቅርስ ነው። ፍቅርን በጩኸት ሳይሆን በዜማ፣ በግጥምና በልብ ቋንቋ የማሳየት የአባቶች ጥበብ ነው። ሕይወትም ልክ እንደ ወሎው "መጋልዬ" ጨዋታ ናት። ውበቷ የሚገኘው አውራጅና ተቀባይ በሆኑ እውነተኛ የልብ ትርታዎች መካከል ነው። አንዳንድ ነገሮች ሲሰሙ ብቻ ሳይሆን ሲታወቁ የበለጠ ያምራሉ። "መጋልዬ"ም እንዲሁ ነው። ቃሉን ስናውቀው ከዜማው ጀርባ ያለውን ታሪክ፣ ከድምፁ ጀርባ ያለውን ነፍስ እንሰማለን። ሰዎችንም እንዲሁ ከውጫዊ ገጽታቸው ብቻ ሳንመዝን፣ የውስጣቸውን ውበት፣ የልባቸውን ንጽሕናና የነፍሳቸውን ድምፅ ለመረዳት መሞከር ይገባናል። ፍቅር እንደ መጋልዬ ንጹሕ፣ ተፈጥሯዊና በዜማ የታጀበ ይሁን። የዓለም ጩኸት ሳይሆን የነፍስ ጥልቅ ትርጉም የሚሰማው እውነተኛ ልብ በማንኛውም ቦታ የራሱን ውብ ዜማ መፍጠሩ አይቀርም። በባህሉ ላይ ማኮሰስ ወይም ማጉደል ወይም ማዛባት ከፈጠርኩ በእኔ አረዳድ ወይም እይታ የገለጽኩት እንጅ ሆን ብዬ ለማበላሸትና ለማዛባት እንዳልጻፍኩ እንድትረዱኝ መግለጽ እወዳለሁ። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ለመጋልዬ ሸር አድርጉ😉 ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #ወሎ
#سوولي_اعادة_نشر♥
#latino #fyp #cdmx #gym
وعمدا ماجيتك عمدا #عدوي_الملكي #myroyalNemesis #foryou #kdrama
#dancechallenge #explorepage✨ #bedifferent #xcyzbca #viralvideotiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy