@amirmifta0: እንዋደድ☪️🥰✝️🙏#tiktok #viral #vip #fyp #

amir መርኬ ☪️🥰✝️
amir መርኬ ☪️🥰✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 July 2026 16:18:48 GMT
219324
43182
1048
2407

Music

Download

Comments

amirmifta0
amir መርኬ ☪️🥰✝️ :
☪️🥰✝️ፍቅር ብቻ🙏
2026-07-07 17:45:33
418
fantshe4
fantshe :
ያከበርካት ድንግል ማሪያም ጥበቃዋና ምልጃዋ አይለይህ
2026-07-26 06:55:31
125
user5404655321124
user5404655321124 :
የሐጂ ሙፍቲ ልጅ በረከታቸው ኢማናቸው ፍቅራቸው ያደረብህ ልጅ ተባረክ ፡ እሳቸውንም ፈጣሪ አምላክ በገነት ያኑርልን።
2026-07-07 17:04:03
254
kalki595
b@zzz :
ሰው'ነት🥰🥰
2026-07-07 17:06:50
71
user3497846137136
078897 :
የኔ ወንድም ቤትህ በበረከት የተሞላ ይሁን ከነ ቤተሰብህ🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 18:07:44
59
user3715128840286
ማህተቤ :
እኛ ገና እንዋደዳለን 🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 19:34:44
17
user4317170492176
ደጀን ወዲ ዓዲ ሃገራይ✍️✍️✍️🥰🥰🥰👌👌 :
የፀና ሃይማኖት ኑሮኝ ፍቅር ከሌለኝ ምን ዋጋ ኣለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እመቤቴ ትጠብቃችሁ ከኩፉ ኣይን ያውጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 17:20:39
28
muluu111
mulu yihunie :
ፈጣሪየ አምላኬ ሖይ ይሕንን ፍቅራችንን አብዛልን@🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 17:24:09
14
romichris
romina :
አንተ ግን እንዴት የተባረከ ልጅ ነክ
2026-07-08 06:05:19
15
user52901272084410
Emu🙅 :
እመቤቴን ትለያለህ amir👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 16:34:09
6
yonita525
ዮዮ...የእምዬ ልጅ💎🦅 :
እድሜህን ሙሉ በደስታ ያኑርህ አባቴ🥺❤️❤️❤️
2026-07-26 06:37:26
19
wendimagengtadese
@ Wende Tadese :
ሊቅ ነህ ወንድሜ ❤️❤️❤️
2026-07-09 16:30:59
1
um_queen_12
um queen_12 :
ኦርቶዶክስ 🥰😍🙏
2026-07-08 06:22:58
8
alex.man651
ህጋዊ ደሀ :
አሚር የአመቱ የሰላም ተሸላሚ መሆን አለበት
2026-07-07 17:01:31
18
g.pacganter2
G pac :
አንድ ነገር ልንገርህ በልባችን ውጥ ትኖራለህ😢😢😢😢🥰
2026-07-26 06:32:48
6
sunn222
nico 🗝🌜 :
ትለያለክ
2026-07-26 08:45:44
1
yegebrel1900
DAGIM 🦅 :
2026-07-25 09:45:40
3
mazi0909
moon0909 :
የኛ ውበት ኢሂ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 18:54:46
2
sualhe.tegegne
ዙል ቢጃደይን :
አረ ወንድም አሚር ለምታረገዉ ለእያንዳንዱ ነገር እያስተዋልክ ለሁሉም ነገር ገደብ አለዉ ሀቢቢ
2026-07-28 08:20:19
0
sunn222
nico 🗝🌜 :
@nico 🗝🌜:እናመሰግናለን ...ፈጣሪ ያክብርክ
2026-07-26 08:46:51
2
user4273716590117
አፉዬ :
አሚሮ ጠፍተካል የኔ ወርቅ ወንድም🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 16:58:17
1
elsityteshome21
የማርያም Elsity🇪🇹 :
የኔ ወርቅ🥰
2026-07-07 18:14:49
2
user1266830521282
user1266830521282ሀይሚ ጎንደሬዋ :
ፈጣሪ ፍቅራችን ያብዛልን ላተም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 06:29:39
2
user5101704530925
Milk and love :
በምን ቃል ላመስግንህ እመብርሀን ከልጇ ከወዳጇጋር ትጠብቅህ ከክፉ
2026-07-31 11:17:52
1
user947017171
aymen :
አሚሬ ወላሂ ትለያለህ የኔ አባት እዳታይነቱን ያብዛልን
2026-07-08 10:22:32
1
To see more videos from user @amirmifta0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About