@sage: im already the coolest @SuspiciousAntwerp_

Sage Bender
Sage Bender
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 07 July 2026 16:26:00 GMT
14335
1091
3
33

Music

Download

Comments

moraisss24
Gaby :
Erika e kai
2026-07-08 00:30:35
3
woahemmyy
Emmy ♱ :
:p
2026-07-07 19:23:33
0
ethankwon8
Ethan Kwon :
Pretty lesbians 🔥
2026-07-07 21:04:00
8
To see more videos from user @sage, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🎼 ማዲንጎ አፈወርቅ | ትዝታ   🎤  አግኝቶ ላያገኝ ወይ ጠቅሞ ላይጠቅመዉ ሰው ለምን ይኖራል ትዝታ ሲያደክመዉ አግኝቶ ላያገኝ ወይ ጠቅሞ ላይጠቅመዉ ሰው ለምን ይኖራል ትዝታ ሲያደክመዉ  ትርጉሙ ምንድነው ምንድነው ትዝታ ምንድነው ሰው ማሰብ ምንድነው ትዝታ ባክህ ተዉ የማይሉት የሁሉም ሰዉ ጌታ ይሃዉ ሰው ይኖራል በትዝታ ሰበብ ይሃዉ ሰው ይኖራል በትዝታ ሰበብ  የሃሊት ሲጋልብ ትናንት በማሰብ ሰው እንዴት ባለፈው በትናንት ይኖራል ሰው እንዴት ባለፈው በትናንት ይኖራል  ዛሬን በእጁ ይዞ ለነገው መሰላል ዛሬን በእጁ ይዞ ለነገው መሰላል  እልል በል ትዝታ ልርሳ በሽታዬን አትጋርደኝ ልይበት የነገን ተስፋዬን ባይጠፋ አሻራው ትዝታ ቢነፍስም ባለፈ አመት ዝናብ ዛሬ አይታረስም በትዝታ ሰበብ ላለፈው ሲጨነቅ ስንት ሰው አለፈ ከአምላክ ሳይታረቅ እገነባለሁ ብዬ ድካሙ ቢያመኝም ለፈረሰዉ ቤቴ ሳለቅስ አልገኝም  ያለፈን ላይቀይር በከንቱ ይለፋል(2×) መቼም ሰው ደፋር ነው ፈጣሪን ይጋፋል ትንሽ እልፍ ሲሉ እልፍ እየተገኘ(2×) ድሀ ነው በልቡ ሞትን የተመኘ ለምን በትዝታ ኑሮዬን እገፋለሁ(3×) ማጣትም እንዳለ ለማግኘት ጊዜ አለዉ(2×) አቅም አለኝ ብሎ የሰው ልጅ ቢሰፍርም (3×) ታሰበ አልታሰበ ከልኩ አያልፍም(6×) አግኝቶ ላያገኝ ወይ ጠቅሞ ላይጠቅመዉ ሰው ለምን ይኖራል ትዝታ ሲያደክመዉ(2×)

About