@249234548meti: ◤#በጋብቻ__ለሊት__የሚፈፀሙ__ተግባሮች◢ 1⃣ ባገባህበት ወቅት የምታደርገው ድንቅ ዱዓ “#አላሁመ_ኢኒ_አስአሉከ_ኸይረሃ_ወኸይረ_ማ_ጀበልተሃ_ዓለይሂ_ወአኡዙ_ቢከ_ሚን_ሸሪሃ_ወሸሪ_ማ_ጀበልተሃ_አልይሂ አሏህ ሆይ! እኔ የዝችን ሴት መልካም ጎን እና እንድታዘነብል ያመላከትካትን በጎ ነገር እጠይቀሃለሁ፤ ከተንኮሏና ካዘነበለችበት መጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ)፡፡” 2⃣፡- የሰርግህን ቀን ዉሎ ካሳለፍክ በኋላ ምሽት ላይ ሚስትህ ጋር አንድ ላይ ስትሆኑ ብቸኝነት ይሰማታል፣ ፍርሀት ይወራታል፣ሀፍረት ይሰማታልና አጫውታት፣ ዘና አድርጋት! 3⃣፡- ረከዓተይን አሰግዳት፡፡ ይህ ሶላት ባል የቤቱ አባወራና አስተዳዳሪ እንዲሁም ጠባቂ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በተጨማሪም ሁለታችሁም በዛ ለሊት ፍርሃት እንዳይሰማችሁና ለወደፊት የትዳር ህይወታችሁ መሳካት ጥሩ አስተዋፅኡ አለው፡፡ 4⃣፡- ወተት አጠጣት (ይህ ለርሷ መረጋጋትን ያደርግላታል)፡፡ረሱል(ሰለላሁ አለሂ ወሰላም ) አንድ ባል ሚስቱ ጋር ከመገናኘቱ በፊት ወተት እንዲያጠጣት መክረዋል፡፡ 5⃣፡- ራሷን(ግንባሯን) ይዘህ የሚከተለውን ዱዓ አድርግ #ቢስሚላህ_አላሁመ_ጀንኒብነ_ሸየጧነ_ወጀንኒብነ_ሸይጧኒ_ማ_ረዘቅተና በአላህ ስም! አላህ ሆይ! ሰይጣንን አርቅልን፤ያበረከትክልንን ነገርም ከሸይጧን አርቅልን)” #እርሷም ግንባርህን ይዛ ይህን ዱዓ ታሰማለች፡፡ ይህ ዱዓ ለወደፊት የትዳር ህይወታህ መቃናት፣ የምትወልዷቸው ልጆች ከሸይጧን እንዲጠበቁና መልካም ልጆች እንዲሆኑ ይረዳል፡ ፡ትዳሩ ያማረና የሰከነ እንዲሆንም ያግዛል፡፡ ይህ የተወዳጁ #ነብያችን(ሶለላሁ አለሂ ወሰለም ) ሱና ነው፡፡ ባረከሏሁ ፊኩም

كوني مـليكة بــدينك 👑🎀🌎🔐
كوني مـليكة بــدينك 👑🎀🌎🔐
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 07 July 2026 16:59:16 GMT
74574
2899
143
718

Music

Download

Comments

haiyt47
الحمدلله على كل حال ሱሱ የቦረናዋ :
አሚን አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ለሁላችንም ያረብ 🤲🤲
2026-07-08 02:33:30
33
aslifamily3
Asli family tube :
ሁሉንም ሱና የተገበረው የኔ ጨዋና ታጋሽ ባል 🥰 ሚስትህ ትወዲሀለች
2026-07-08 08:22:19
16
hind05190
Hin̶d̶🍫🍫ት :
አሚን አላሁመ አሚንን ያረብ አላህ ያማረ የተዋበ ሳሊህ የሆነዉን አላህ ይወፍቀን 🤲🤲
2026-07-08 18:03:26
2
meymuna889
meymuna :
amin
2026-07-08 10:59:54
1
loveall5m0
،i,a,m,muslim,allhamdulilah🧕 :
amin🤲
2026-07-08 17:48:18
1
seidu2865
እስልምናየ የሂወት መንገዴነው ✔ሰለፊይዋ ነኝ🌷 :
ላይክ
2026-07-08 13:10:01
1
abdu.man9295
abduljebar sir :
aminn inshallh 🥰🥰🥰
2026-07-08 15:39:20
1
alhamdulila331
ወሎየዋ :
አሚን 🥰🥰
2026-07-08 17:53:30
1
yasin.demlew7
𝙮@𝙨𝙞𝙣🦅 :
አሚን🤲
2026-07-08 14:55:40
1
jamila.hassan739
ربي زدني علما :
አሚን ያረብ 🥹🥹
2026-07-08 16:41:24
1
mensuraman
ማንሡር🇪🇹🇸🇦 منصور :
አሚን
2026-07-08 13:07:48
1
hn74315
መንገደኛው :
alah yewqefken
2026-07-08 19:26:17
2
z9788921
l Love Allah :
አሜን
2026-07-08 14:47:26
1
mysis308
ŝě𝑚űť𝑖 ➛E💫 :
አሚንን ያረብል አለሚን🥰🥰🥰
2026-07-08 14:09:30
2
muhdinabdu693
started :
aminnnn
2026-07-08 16:28:51
1
user042366y
𝓷𝓮𝓿𝓮𝓻 𝓰𝓲𝓿𝓮 𝔀𝓹 :
አሚንንንን
2026-07-08 12:11:02
1
user52472284322786
የባቦዋ :
አሚንያረብብብብብብብብ
2026-07-08 10:16:12
2
fozi.ousman
Fozi Ousman :
mashallah amin🥰🥰🥰
2026-07-08 12:07:26
1
user38851343745601
ፈቲ Queen :
ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም
2026-07-08 14:35:18
1
1234456773455heyu
ቁጥብሁኚ ❤ዉዲትሆኒለሽ እህቴ🙏 :
አሚንንንንያረብ❤️
2026-07-08 10:02:49
1
yegiranawa8
@ ኬር _lesua :
amin allah ywefken
2026-07-08 12:11:50
1
abdu.seid.endris
ሁሱ🔐💯የረሱልወዳጅ✅ :
አላህይወፍቀን አሚንን🙏
2026-07-08 05:12:38
3
hamudi.yasin4
Hamudi Yasin :
ያረብ አላህ ይወፍቀን 🥰🥰
2026-07-08 10:38:46
2
tabarakahmad45
Tabeረክ تبارك🇪🇹 :
አለሁመ ሰሊ ወሠሊም አለ ነቢይነ ሙሀማድ🥰ኒጊጊረቸውን ደስ ሲል❤❤
2026-07-08 09:53:15
4
To see more videos from user @249234548meti, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About