@shimalisafans2: የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የሩሲያ አቻቸውን ሰርጌ ላቭሮቭን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ፣ በቀጠናዊ እና በአለምአቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው የሩሲያ ፌድሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ በሁሉም መመዘኛ ዲሞክራሲያዊ ስለመሆኑ በቂ መረጃ እንዳላቸው በመግለጽ በተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላቸሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢትዮጵያና የሩሲያ የሰላማዊ አገልግሎት የኑክሌር ልማት፣ የቀይ ባህር ቀጠና ሰላምና ደህንነት፣ በቀጣይ ጥቅምት በሩሲያ የሚዘጋጀው የብሪክስ አባል አገራት የመሪዎች ጉባኤ፣ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሁለቱ መሪዎች መካከል ውይይት የተደረገባቸው አጀንዳዎች መካከል ይገኙበታል። 🇪🇹🤝🇷🇺

Shimalis Abdisa Fans✅🇪🇹
Shimalis Abdisa Fans✅🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 July 2026 16:59:57 GMT
6450
539
0
19

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @shimalisafans2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About