@smurfs: Wizards will literally build Smurfs traps instead of going to therapy 🙄 #Smurfs #Gargamel #BabyBoy #HoneyBee

Smurfs
Smurfs
Open In TikTok:
Region: BE
Tuesday 07 July 2026 17:00:14 GMT
5591
283
15
29

Music

Download

Comments

a....................08
￴ ￴ ￴ ￴￴￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴ :
247 Th heart
2026-07-31 18:26:47
0
met29760
POET3231 :
ハグルズボトムめっちゃすりすりしてるガーガメル可愛すぎる…
2026-08-04 20:43:30
0
nadila_359
♡𐙚ꪀɑׁׅժׁׅ݊ꪱׁׁׁׅׅׅᥣׁׅ֪ɑׁׅ𐙚♡ :
it's so quiet
2026-07-11 09:06:17
2
chiecfancamcuaquynhtron
Chiếc Fancam Của Quỳnh Tròn🎤 :
Mami Is You😁
2026-07-07 17:47:57
0
khanjayayay
k :
three
2026-07-07 17:05:53
1
user5385013007361
alisonberezhny :
2026-07-08 17:09:37
0
khanjayayay
k :
first
2026-07-07 17:04:52
0
user5385013007361
alisonberezhny :
2026-07-08 17:09:55
0
franciscapikachuuwu100
FranciscaPikachuUwU™🐸ඞ☻☺︎🐱🐥 :
2026-07-07 17:05:30
0
weirdgirl_911
~⭐️UnicornGal⭐️~ :
Oi, tis is a good video, mate.
2026-07-08 21:22:05
0
To see more videos from user @smurfs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌿🌿👉 ከጥፋት ንፍር ውሃ ያመለጠችው የፃድቁ የ ( ኖህ ) መርከብ 🚣‍♀️ ኢትዮጲያ ውስጥ ብሎም ከ ጣና ሀይቅ ውስጥ ከሚገኙ በአንዱ አራራት ተብሎ በሚጠራው ሚስጥራዊ የገዳም ደሴት ላይ ነበረ ያረፈችው ።  🌿🌿🌿👉 ቪዲዮን ሴቭ በማድረግ ማንበብ ጀምሩ 🙌 አንድቀን ይጠቅሞታልና 🌿🌿👇 ///////////// ........👉 ብዙ ኢትዮጲያዊም ሆነ ኦርቶዶክስ ስለ ጥፋት 💦 ውሀ ዘመን ሲነሳ ( የኖህን ) ቤተሰብና መርከብ መትረፍ ያስባል ። እግዚያብሔር ለሰው ልጅ ሁለተኛ እድል የሰጠበትና ዳግም በንፍር ውሀ እንደማያጠፋው ቃል የገባለት እና የቃልኪዳን 🌿👇 🌿👉 አርማ መቀነት የእናቱን ዘርፋፋ ቀሚስ ከለር በሰማይ ያሰመረበት ስፍራ 🤔 ? ጣና ሀይቅ ውስጥ በሚገኘው የአራራት ደሴት ውስጥ ነው ። 🌿🌿👇 ........ 🤔 ታዲያ ይህ ከሆነ ( ቱርክ ) እኔጋ በሚገኘው አራራት ተራራ ነው ያረፈው የምትለው ኬት የመጣ የተጣረሰ ትምህርት ነው ለሚለው ጥያቄ ? ? 🤔🌿🌿🌿🌿👇 🌿🌿🌿🌿🌿👉 መፀሀፍ ቅዱስ የኖህ መርከብ ያረፈበትን ተራራ ስም ፣ ቁመት ፣ እና ስፋት ፣ ወርድ ከፍታ ፣ በጥንቃቄ ተፅፎበት የተቀመጠ ሲሆን ፦ 🌿 አልፎ እራሱ ፦ የመርከቡን አሰራር እያንዳንዱዋን ሂደት እግዚያብሔር በነገረው መሰረት በጥንቃቄ  ነበረ ኖህ የሰራው ። 🌿 🌿👉 ስላረፈበት ተራራው ቁመት ሜትር እያወራን ጊዜ ከምናቃጥል በጥቅሎ 😳  🌿🌿👉 መርከቡ ከጣና ደሴቶች አራራት በተባለው ደሴት ላይ ያረፈ ሲሆን ኖህ ልጆቹን ወደየ አቅጣጫ ከበተናቸው በዋላ 🤔 ከአንዱ ሴም ከተባለው ነገድጋ እዚው መኖር ጀመረ ።🌿🌿 መርከቡ ካረፈበት ስፍራ የ ወይን ዛፎችን እየተከሉ እያረቡ በቀድሞ በበጌ ምድር በዛሬዋ ጎንደር ) ይኖሩ ጀመር ። 🌿🌿🌿👇 👉 ትንሽም አመታቶች በዚያ ከኖሩ በዋላ በዛሬዋ ( አይከል ) በምትባለው ከተማ ስፍራ መኖር ጀመሩ  ....... ነገር ግን እዚው ሳሉ የኖህ ሚስት የሆነችው ። 🌿🌿👉 እመቤት አይከል ) ሂወቱዋ አለፈ ኖህም በዚህ አዝኖ ሚስቱን እዛው ስፍራ ላይ ቀበራትና ስፍራውን( አይከል ) ብሎ በሚስቱ ስም ሰየመው በኢትዮጲያም ጥንት ከተቆረቆሩ ጥቂት ከተሞች አንደኛው አይከል ከተማ ነው ። 🌿🌿👇 🌿👉 እመኑኝ አለም ኖህ ሚስት እንዳለችው እንጂ የሚስቱን ስም የሚያውቁ ጥቂቶች ቢሆኑም እኛና የኛ አባቶች ግን ጥንትም እናውቀዋለን ።  ..... 🥺 ኖህም ከሚስቱ ሞት በዋላ ወደ ጥንታዊቱዋ እናት ጎንደር ተመልሶ በቅድስና አጠቃላይ ከምድር ቆይታውጋ 950 አመት ኖረ ። 🌿🌿👇 🌿🌿👉 ሲሞትም የተነጠቀው ሄኖክ የሰጠውን መፀሀፈ ሄኖክን እና ሲጠቀምባቸው ። የነበሩት እቃዎች ከፋሲል ቤተ_መንግስት በጥቂት ኪ/ሜ  ከአፅሙጋ ተቀብረው የተገኙ ሲሆን ፋሲል አምላክ የመረጠው ንጉስ ስለነበር 🌿🌿👇 🌿👉 መርከቡን እግዚያብሔር አሳይቶት በመርከቡ አምሳል ኮፒ አድርጎ የኖህ አፅም የተገኘበት ስፍራ ላይ ቤተ_መንግስት እንዲገነባ አዘዘው ። 🌿👇 ፋሲልም በደስታ ብዛት በእንቁላል አስኩዋል ነበረ ያስገነባው ። አሁን ተወደደ እንጂ 🤣🤣 🌿👉 ሆኖም የፋሲል ግንብ ስር የኖህ አፅመ ቅሪት ይገኛል ግንቡም የተሰራው በመርከቡ አምሳል ነው ። ///////// 🌿🌿👉 ቱርክ ነው ያረፈችው ለምትሉ ሰዎች ደግሞ ያለኝ መልስ ብትችሉ ጥናትና የኢትዮጲያን የ 4000 አመታት መንፈሳዊ ጉዞዋን ብታነቡ የተሻለ ነው ። .....🌿👉 የቱርኩ ተራራ ፌኩ ሲሆን ) ተራራው   በበረዶ ግግር የሚሸፈን ሲሆን ለሰው ልጅ መኖሪያነትም ሆነ 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ 🌿🌿🌿 👉 የ ወይን ዛፎችን ለማልማት 100% የማይጠቅም የዲንጋይ ጠጠር ስብስብ ተራራ መሆኑን አጥኚዎች ገልፀዋል  ። 🌿🌿👇 🌿👉 ኢትዮጲያ ማለት የመጀመሪያው አዳም የተፈጠረባት ቀጥሎ ሁለተኛውም የሰው ልጅ ምእራፍ የጀመረባት ሲሆን እርሱም የኖህ መርከብ በዝችው ምሩጠ እግዚያብሔር ሀገረ ኢትዮጲያ ነው ። 🌿🌿🌿👉 በዚህ ዙሪያ ጥያቄ መልካም ሀሳቦን በኮመንት ይግለፁ 👉..... /////////🌿🌿🌿🌿🌿👉 ቪዲዮ እየወረደብኝ ስለሆነ ኮፕሊንክ ሼር አትርሱ ወገኖቼ 🙌🙌 .....ይቀጥላል.....

About