@abukirice2: ለማንኛውም በየቀኑ ክብር ላይ ክብር እየጨመረ ክብረወሰኖችን እያሻሻለ ታሪክ መስራት ስለማያቆም🐐🇦🇷 ቁጥሮቹን እንዲህ ከስር ከስር እየመዘገባችሁ 😁 👉​በዛሬው ዕለት ብቻ ያሻሻላቸው ሪከርዶች ✅በአለም ዋንጫ ታሪክ ብዙ አሲስት ያደረገ ​✅ በአለም ዋንጫ ታሪክ በስድስት የተለያየ ውድድር አሲስት ያደረገ ብቸኛው ተጫዋች (ከእሱ ውጪ ከ3 በላይ ያደረገ የለም) ✅ በአለም ዋንጫ ታሪክ በአንድ ጨዋታ ጎል እና አሲስት ያደረገ አንጋፋው ተጫዋች (የራሱን የ2022 ክብረወሰን በ39 አመት ከ13 ቀኑ አሻሽሎታል) ✅ ከዲዬጎ ማራዶና (1986) በኋላ በአንድ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ጎል አግብቶ፤5+ ድሪብል አሳክቶ እና 5+ ለግብ የሚሆን እድል የፈጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች 👉​በዚህ የአለም ዋንጫ እስካሁን ባለው መረጃ ንጉሱ የበላይነቱን የያዘባቸው አስገራሚ ቁጥሮች፦ ​🔹 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (8 ጎል) 🔹 ከፍተኛ የግብ ተሳትፎ (9) 🔹 ለግብ የሚሆኑ ወርቃማ እድሎችን የፈጠረ (6) 🔹 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች (17) 🔹ብዙ ሙከራ ያደረገ (29) 🏆 4 ጊዜ የጨዋታ ኮከብ 🏆 በእርግጠኝነት የረሳሁት ይኖራል እሱ አይደክመውም እና እኛ ስንቱን አስታውሰን እንችለዋለን😁 ዋንጫውን አንስተን እንኳን ደስ አለን ለመባባል ያብቃን እኛ ለደስታ የተፈጠርን የእግርኳሱ ንጉሱ የሜሲ አድናቂዎች 🤞 🇦🇷🇦🇷🇦🇷

ABUKI RICE 41 👑 🇪🇸 💫
ABUKI RICE 41 👑 🇪🇸 💫
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 July 2026 22:03:40 GMT
74530
4178
69
317

Music

Download

Comments

abdyman5
Abdyman :
CR7 ይሰራልን
2026-07-08 09:05:05
7
hirkoo.dhugumaa
hirkoo dhugumaa :
2026-07-13 05:38:32
0
sirajd10
S I R A J ነኝ ❤😍😍)❤) :
messl 10
2026-07-09 06:05:09
2
mulu.tesera
ጊዜ እንዳለው :
he is the gretest messi
2026-07-08 08:09:17
2
user8725522169184
L F C :
72
2026-07-08 11:48:20
1
jibrilabdi47
Jibo Foden47💙💙 :
2026-07-10 09:18:27
0
nesibuulove
nasi love :
king of football leo messi
2026-07-12 10:19:23
0
sadde.qabrijole
Sadee qabrijole💞 :
2026-07-10 20:06:17
1
muza.ganrs
Muza ganrs :
🙏🙏🙏🙏🙏tenks.bro.bro.mesi.mesi.mesi.mesi.mesi.mesi.mesi.mesi.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 07:28:54
1
bisao1234
kivcha :
real goat
2026-07-10 12:48:39
1
fikremariyamyekid
መምህር ፍቅረ ማርያም የኪዳነ ምህረት ንብረት :
messy king
2026-07-10 08:06:05
0
user4513778031442
tinshuaaaa :
messl10
2026-07-08 10:03:26
0
zolabest12
Zola best :
2026-07-10 11:40:01
0
mikiyasalemu1
miki :
cr7💪
2026-07-10 12:05:49
0
a959272
i don't want it:👊👊👊👊👊👊👊 :
2026-07-09 08:17:05
0
yosef19247
yosef19አባቴ🙏አባቴ24 :
2026-07-08 15:32:00
0
ifaa26habteshi
Chris :
🥰🥰🥰
2026-07-13 07:14:54
0
onechanceisonelife
habte man :
jegnaa
2026-07-09 08:12:19
0
nafikot.1
nafikot 1% :
Messs🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 16:48:31
0
salah.ibsa
🚫SALAH🤟CR7🐐 :
2026-07-08 13:45:56
0
To see more videos from user @abukirice2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About