@askal935: #ልደታ ማርያም ሆይ ከሚያስብ ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢኝ ፤ ከኃጢአት በስተቀር የልባችንን መሻት ትፈፅምልን ፤ ጨለማውን በብርሃን ሀዘኑን በደስታ ትቀይርልን ። #ድንግል ሆይ! አንቺ ከፍጥረት ሁሉ ትበልጫለሽ አንቺ የአምላክ እናት ተብለሻል አንቺ መለኮትን በማህፀንሽ ተሸክመሻል አንቺ የመልካሞች ሁሉ መልካም ነሽ አንቺ ከምርጦች ሁሉ የተመረጥሽ እንቁ ነሽ ማርያም ሆይ በዕውነት ላንቺ ከፍ ያለ ክብር ይገባሻል ። • ሻማ ያለ ክር እንደማይበራ ሁሉ ሕይወትም ያለ ድንግል ማርያም ጨለማ ናትና ክብር ለጌታዬ እናት ለእመብርሃን። የአንቺ ያደረገኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏! •• 👉🏻 #የምህረት_ወር_ይሁንልን_!

ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪
ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 08 July 2026 02:09:33 GMT
514
151
0
6

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @askal935, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About