@amharicnews1: ጸበል ቦታ ሄደህ መድኃኒትህን ለሚያስጥሉህ ሰዎች.... #creatorsearchinsights #amharicmotivation #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 July 2026 03:49:43 GMT
254480
33843
1314
2823

Music

Download

Comments

berhan.yeshager
Berhan Yeshager :
1111111111111111
2026-08-11 20:47:32
0
abayze21
ABAY ZE-21 :
ስውሯ ማርያም USA ካሉ ዶክተሮች 1000 ግዜ ታድናለች ። በጣም ኣደንቅህ ነበር
2026-08-06 13:27:09
160
user8451283123584
DAGNACHEW BARASA :
1111111111111111
2026-08-11 17:44:50
0
asnakewubetu
asni 1 Love :
እኔ የስኳር መድሀኒት ጥየ ተፀብየ ድኛለሁ
2026-08-06 11:49:56
139
andnet378
andnet :
ወንድም። ሌላሌላዉ ትክክል ነህ። በሀይማኖት ግን። አትግባ።
2026-08-06 10:15:10
73
girma6439
girma :
22222222222222222222222222222🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-08-10 00:52:35
0
centa2
sintayehu legese :
አሁን ገና ወጥ ረገጥክ
2026-08-09 16:49:02
26
user79025590747523
ayuti :
በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ተፈውሻለው መዳኒት ካቆምኩ 4 አመት ሆነኝ
2026-08-09 04:36:39
17
tadelechi.aserat
Tadelechi Aserat :
1111111111111
2026-08-11 17:54:54
0
user8368738568549
ቻፒ :
ያመነ የተጠመቅ ይድናል አንድ ሰው እድናለሁ ብሎ ከተጠመቀ ይድናለ ከተጠራጠረ አይድንም መድሀኒ ሲቅም ይኖራል
2026-08-07 06:09:57
13
21wasa21
ፍቅር እደ :
ሌላ ሃሰብህን በጣም እሰማለሁ አደንቃሃለሁ አሁን ግን ተሳስተሃል አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጻሃፉን አጠበች አሉ እኔ ስኳር ያመኛል ኢሱሊን ነው የምወስደው ጸበል ስገባ ገን የገባሁ ቀን ጥዬው ነው የገበሁት ድኜ ወጣሁ ክብር ለድንግል ማርያምና ለልጇ ለእየሱስ ክርስቶስ
2026-07-23 19:52:53
39
dawit.tesfahun6
ስውሯ ማርያም እናቴ አንች ጠብቂኝ🙏🙏🙏 :
ከስውሯ ማርያም የተሻለ መዳኒት የትኛውም የአለም ክፍል ውስጥ ብትዞር አታገኝም
2026-08-10 08:22:49
11
user1370454461471
gashe :
2222222222222222
2026-08-10 18:39:53
1
adisudiribe182
SA :
አቦ አንተ የነቃህ ነህ ይመችህ
2026-08-09 19:07:55
7
hanicho11111111111
Hana Ala :
1111111111
2026-08-11 19:08:24
0
melkamu12306
Melkamu@123 :
ትክክለኛ እምነት ካለ መድኃኒት አያስፈልግም
2026-08-08 18:30:44
7
ewnetuendalew
Ewnetu :
አወቅሸሸ ሲሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች ያመነ ይድናል ፀበልም የፈጣሪ ነው
2026-08-06 13:37:45
8
user2613375683292
አረ በዘጉ ሚካኤል :
ኦኦኦ አሁን ተሳሳትክ አይ የሰዉነገር ወድጀሕ ሳልጨርስ አይ
2026-07-25 11:08:38
21
zyadu72
ሞት እያለ ክፋት🤔 :
ከምረ አተ ትክክል ነህ
2026-08-08 18:44:57
5
biraanee.lammaa
Biraanee Lammaa :
mee warri namni kuni badhaafamuu qaba jettan like godha 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-08-07 18:37:30
9
amtm261
አቤር ተራራ :
እሱ ራሱ የፀና ሕመም ቢይዘው ፋርማሲ መሮጡ አይቀርም ባለመድሐኒቶችን አክብሯቸው ብሏል ኢየሱስ
2026-07-17 15:15:18
7
getuu85
Getuu :
2
2026-08-07 11:50:33
1
merhatsdik
መርሐ ጽድቅ :
ትክክለኛ አነጋገር ነው 💪💪💪
2026-08-09 22:43:59
1
demekemk1
Demeke Mekasha :
አንተእኮ ትለየአለህ🙏
2026-08-11 14:57:27
1
user7356836216201
kuku :
1 2 ሁለቱም
2026-08-09 17:03:21
0
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About