@userlo6m2c5r7e: #السيد_الخامنئي

ابو احمد العراقي
ابو احمد العراقي
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 08 July 2026 08:38:20 GMT
1017
127
5
9

Music

Download

Comments

tahg39
𝒋𝒂𝒏𝒏𝒂𝒕𝒖𝒍𝒌𝒉𝒍𝒐𝒐𝒅 :
رحمة الله تعالى على روحه الطاهرة 😭😭😭
2026-07-08 11:45:19
2
ubu1933
B_52قاذفه :
😭😭😭
2026-07-08 09:02:33
1
user60379814
أميرة باسم🥀🥀 :
🥺🥺🥺
2026-07-08 11:39:34
1
user096254526
وردة :
😭😭
2026-07-08 14:03:00
1
usermjfyjcohkn
حجي احمد :
رضوان الله تعالى عليه
2026-07-08 20:54:11
1
To see more videos from user @userlo6m2c5r7e, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱አንድ ሰውየ ሁልጊዜ ከአንዲት እንጀራ ጋጋሪ ዘንድ ትኩስ እንጀራ ይገዛ ነበር። አሮጊቷ በጣም ደግና ፈገግታ የማይለያቸው ቢሆኑም፣ የሚሸጡት እንጀራ ግን አንዳንድ ጊዜ በጣም ትንሽ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቅርጹ ያልተስተካከለ ነበር። 🌱​ሰውየው ግን እንጀራው የሚያጠግብና ንፁህ ስለነበረ በየቀኑ  መግዛቱን አላቋረጠም። አንድ ቀን ግን በነገሩ ተበሳጭቶ ለምን እንደዚህ እንደሚያደርጉ መጠየቅ ፈለገና ​በትሕትና ይቅርታ Mother
🌱አንድ ሰውየ ሁልጊዜ ከአንዲት እንጀራ ጋጋሪ ዘንድ ትኩስ እንጀራ ይገዛ ነበር። አሮጊቷ በጣም ደግና ፈገግታ የማይለያቸው ቢሆኑም፣ የሚሸጡት እንጀራ ግን አንዳንድ ጊዜ በጣም ትንሽ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቅርጹ ያልተስተካከለ ነበር። 🌱​ሰውየው ግን እንጀራው የሚያጠግብና ንፁህ ስለነበረ በየቀኑ መግዛቱን አላቋረጠም። አንድ ቀን ግን በነገሩ ተበሳጭቶ ለምን እንደዚህ እንደሚያደርጉ መጠየቅ ፈለገና ​በትሕትና ይቅርታ Mother "ለመሆኑ ለምንድነው ሁልጊዜ የምትጋግሩት እንጀራ መጠኑም ሆነ ቅርጹ የማይስተካከለው? አንዳንዴ ትልቅ፣ አንዳንዴ ትንሽ፣ አንዳንዴ ደግሞ የተቆራረሰ ነው..." ​🌱አሮጊቷም ፈገግ አሉና ወደ ሰውየው ተመለከቱና በተረጋጋ ድምፅ ይቅርታ የኔ ልጅ የምጋግርበት ምጣድ አድስ ነው። ነገር ግን የኩሽናዬ ጣራ ስለሚያፈስና በአንድ በኩል ስለሚያጋድል፣ ሁልጊዜ ፍጹም የሆነ እንጀራ ማውጣት አልችልም። ነገር ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ...የተጠቀምኩት ዱቄት ንጹህ ነው፣ እንጀራውም የበሰለ ነው፣ የሰራሁትም በፍቅር ነው። ቅርጹ ቢበላሽም፣ ለሆድህ ጤና እንጅ መርዝ አይሆንም።" ​🌱ሰውየው በንግግራቸው ተገርሞ በተመስጦ በውስጡ ሲያስብ ከቆየ በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሶም በማስታወሻው ላይ እንዲህ ሲል ጻፈ ​"በዚህ ምድር ላይ ፍጹም የሆነ የኑሮ 'ቅርጽ' ያላቸው ሰዎችን አንፈልግ። ምክንያቱም ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የሚያፈስ ጣራ እና የሚያጋድል ምጣድ አለው። ዋናው ነገር ውስጣቸው ንጹህ መሆኑ እና ለአንተ ያላቸው ፍቅር እውነተኛ መሆኑ ላይ ነው።” ✅​ውጫዊ ቅርጽን አይተህ ሰዎችን አትገምግም፤ ዋናው ነገር ውስጣዊ ንፅህናቸውና ቅንነታቸው ጤናማ መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ።ንፁህ ህሊና ትክክል እንድንሰራና በሰዎች ፊት ደረታችንን ቀና አድርገን እንድንናገር ያደርጋል። የምንሰራውም ሆነ የምናደርገው ነገር ጥሩ ይሁን እንጅ በውጭ አይቶ በሚፈርድብን ሰው አንገረም። 🤌🏾 ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀት ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን 🙏🏾 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

About