@.mergt45: #ሰላም #ፍቅር #ጤና ለሁሉም የዓለም ህዝብ ይሁን! ጥበብ እግዚአብሔር ነው ጥበብ ህይወት ነው። ጥበብ ሰላም ነው። ጥበብ ፍቅር ነው። ጥበብ ሀገር ነው። ጥበባችንን እንታደግ፥ ጥበብን እንፈልጋት፥ ጥበብን እናክብራት፥ ያኔ ከችግሮቻችን ሁሉ በእግዚአብሔር ኃይል እንታደሳለን። ዛሬ ስለ አልማዝ ባለጭራ በሽታ ሙሉ መፍትሔ አጋራችኃለሁ! አልማዝ ባለጭራ/ Herpes Zoster/ አልማዝ ባለጭራ/ Herpes zoster/ በግማሽ የሰውነት ክፍል በአፍ፥ እንዲሁም በብልት ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል፡፡ በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል። የአልማዝ ባለጭራ በሽታ ዋና መንስኤ ጉድፍን የሚያስከትለው ቫሪሴላ ዞስተር ቫይረስ (Varicella Zoster Virus) ነው ተብሎ ይታመናል ፡፡ ህመሙ ምንም እንኳን ለህልፈተ ህይወት ባይዳርግም ከፍተኛ ስቃይ/ህመም ሊያመጣ ይችላል። ♦የህመሙ ምልክቶች ※ ብዙዉን ጊዜ በአንዱ የሰዉነት ክፍል በኩል/በቀኝ ወይም በግራ በኩል/የሚታይ ነው። ※ የማቃጠል፣ ማሳከክ ※ የመደንዘዝ ወይም መጠቅጠቅ ህመም ※ የጡንቻ ህመም (ድካም) ※ ህመሙ ከተከሰተ ከጢቂት ቀናት በኃላ ቀይ ሽፍታ መከሰት/ መጀመር ※ ትኩሳት ※ የራስ ምታት የመሳሰሉት ናቸው። ♦ ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች ※ ከዚህ በፊት ጉድፍ የነበረባቸውን ሰዎች ※ የተወሰኑ የህመም አይነቶች እንደ ካንሰር፣ ኤች አይቪ፣ ስኳርና ሌሎች የሰዉነትን የበሽታ መከላከል አቅም የሚቀንሱ ህመሞች ካሉ ※ ዕድሜያቸው 50 ዓመትና ከዚያ በላይ ሲሆን ችግሩ የባሰ ሊሆን ይችላል። ♦የአልማዝ ባለጭራ ሙሉ መፍትሄሔ ለማግኘት! ※ ወደ ቆዳና አባለዘር ሐኪም መሄድ ※ ሕክምናው ከሐኪም ጋር በመነጋገር የሚካሄድ ሲሆን የተለያዩ አማራጮች ያሉት ነው፤ የአልማዝ ባለጭራ (ኸርፐስ) በቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት እንደመሆኑ ጨርሶ ከሰዉነት ዉስጥ የሚያስወጣ መድሃኒት የለም ተብሎ ይታሰባል። በተጨማሪም – ህክምና ሽፍታ በአይን ዙሪያ ከወጣ ይህ አይነት እንፌክሽን ካልታከመ የማይመለስ ጉዳት በአይን ላይ ሊያመጣ ይችላልና ቶሌ ህክምና ማድረጉ መልካም ነው። ♦የአልማዝ ባለጭራ ሙሉ እና ቀላል መፍትሔ! የዕፁስም ደድሆ እየተባላ የሚጠራ ሲሆን በብዛት በወይና ደጋ የሚበቅል ቁጥቋጦ እና በአንድ አንድ አከባቢ የሚበላ ጥቁር ፍሬ አለው። ምስሉ እና አጠቃቀሙ ከስር አስቀምጬዋለሁ። እንዲሁም መፍትሔው ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁ ና የዳናችሁ ሌላም የምታውቁት መፍትሔ ካላችሁ በኮሜንት ስር ምስክርነታችሁን ብታስቀምጡ በችግሩ የተጠቁ ሰዎች አምነው እንዲጠቀሙበት ሰፊ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ብየ አስባለሁ። #የደድሆ የስሩ ቅርፊት #የደድሆ ሥር ቅርፊት አድርቀው በማላም እንዲሁም በመንፋት በንጹህ የላም ቅቤ በመለወስ ቁስሉ ያለበት አከባቢ በስሱ መቀባት። መጠኑ የህመሙ ስፋት ይወስነዋል። ቢበዛም ቢያንስም ምንም ችግር ሊያመጣ አይችልምኣ አይስጉ።

መሪጌታ 0955563830
መሪጌታ 0955563830
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 July 2026 10:28:47 GMT
785
18
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @.mergt45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About