@gerji_mariam_cathedral1: ሳምታዊ የረቡዕ ጉባኤ ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም በክቡር አባታችን በመልአከ ብርሃን መምህር ሰሎሞን በቀለ በአባታዊ ቡራኬ እና ጸሎት መርሐግብራችን እየተመራየቆየ ሲሆን ትምሕርተ ወንጌሉን:- ክቡር መልአከ መዊዕ መምህር ደረጄ ጂማ -የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ የሊባኖስ እና የአካባቢው ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ የዱባይ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ በዝማሬ አገልግሎት :- ዘማሪ ዘዋዝ ተገኝ አገልግለውናል የአገልግሎት ፎቶ ግራፍ ማስታወሻ እንሆ ።#ገረጂማርያም @ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ
የኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሚዲያ
Region: ET
Wednesday 08 July 2026 17:06:31 GMT
Music
Download
Comments
eyosiyasadonay :
ታድላችሁ
2026-07-09 17:06:12
0
Mekli :
እልልልልልልል🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 04:48:59
0
ቃል*211612 :
እልልል🥰🥰🥰
2026-07-08 18:10:02
0
Meseret KM :
ለእርሱ ምን ይሳነዋል???????????🥰🥰🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-08 21:01:42
1
Brhanu 27 21 :
post ስለምታደርጉልን በጣም እናመሰግናለን 🤲በተጨማሪም ወንጌሉን በትንሹ ብትለቁልን
2026-07-08 17:51:18
1
ቤዛ የአርሤማ :
ሐዋዝዬ በድጋሚ መጥተህ በዝማሬህ አምላካችንን እንድናመሰግን እመቤታችንን ከፍ እንድናደርጋት አምላክ ይፍቀድለን🙏
2026-07-08 18:25:05
1
Kiki Temesgen :
🥰
2026-07-09 16:15:19
0
Woin AS :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 20:18:36
0
ጴጥሮስ :
🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-07-08 17:15:46
0
Hani 🦋🦋 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-08 17:53:51
0
Habte :
😍😍
2026-07-08 17:32:44
0
Birhanu :
🥰🥰🥰
2026-07-08 17:43:36
0
1221 :
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
2026-07-08 17:24:37
0
kidest@21 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-08 17:22:42
0
Almaz :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 07:07:14
0
BM :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 12:15:24
0
To see more videos from user @gerji_mariam_cathedral1, please go to the Tikwm
homepage.