አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን። - @signore1989"/> አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን። - @signore1989 - Tikwm"/> አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን። - @signore1989"/>

@signore1989: #ነገረ_ምስለ_ፍቁር_ወልዳ (የስዕሉ ትርጉም) "ነገረ ምስለ ፍቁር ወልዳ" ማለታችን ጌታችን እንዳቀፈች በሚታየው በእመቤታችን ስዕል ዙሪያ ያሉትን ምስጢራት የሚያብራራ ጽሕፈት ስለሆነ ነው! ይህም በእመቤታችን ምስለ ፍቁር ወልዳ ዙሪያ ያሉትን ምስጢራት ሁላችንም እንድንረዳው ስለሚየስችለን፣ ይህን ታሳቢ በማድረግ በማሳጠር በአጭር አማርኛ የተጻፈ እና ሌሎች ትርጓሜዎችም ያሉት መሆኑን አንባቢው ያስተውል!! በተጨማሪም ለአረዳድ ያመች ዘንድ በስዕሉ ላይ ቀስትን ከቀስት ለይቶ መመልከት ተገቢ ነው! #ሀ✥ > አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን።

ነአምን በአሐዱ አምላክ
ነአምን በአሐዱ አምላክ
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 08 July 2026 20:44:39 GMT
94848
9263
341
1577

Music

Download

Comments

adonayn444
የቀብራራ ዘር💪👌 :
አስረዱኝ ሃፂያተኛ ነኝ አስተምሩኝ💔
2026-07-30 02:49:23
28
snagsh.adam
የሰማእቱ ልጂ :
ማሪየሚን ምንም አልገበኘም አሰረዱኘ🙏🙏🙏
2026-09-29 11:11:00
1
kidanshiytebkegni
Nuhamin Ykidane mhret lji :
ድንቅ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን
2026-08-08 02:18:21
10
manaye6840
Manaye :
amen amen amen
2026-08-07 18:32:42
1
sami.woldia1
ሣሚ/የተዋህዶ 🍓 :
ቃለ ህይወትን ያሠማልን👏🙏🙏🙏
2026-08-05 18:06:37
3
baba4966
baba :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-08 12:53:48
1
gatulegasa
gatulegasa :
kan,h
2026-08-08 22:07:01
1
getnetttttt
Getnet :
እናቴ፣ኪዳነምህረት፣ቀለህይወት፣ታሰማህ
2026-08-03 03:29:43
2
kidistderbo
@k💫d :
ላይክ አርጉ ስታልፉ አላነበብሁትም እራሴን 🥺
2026-08-05 21:22:22
6
tsp.gag
Tsp Gag :
ኣሜንንንን🤲🤲🤲
2026-08-06 17:41:18
1
shybfdlalsydgmail
ጠባቂየ ብርቱ ነው :
❤️🥰❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🥰🙏❤️🥰🙏❤️🥰🙏❤️🥰🙏❤️🥰
2026-07-30 21:15:41
2
thaeygmj7ja
Abyssinia :
🙏አሜን የእመቤታችን ጣእሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልባችን ያሳድርብን🙏
2026-07-10 21:16:56
7
yitba.yitbark
yitba yitbark :
እናመሠግናለን
2026-08-08 21:48:07
1
user674055544829384
አመተ ማርያም :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 20:45:41
1
aman.hiluf
Aman Hiluf :
amen amen amen
2026-09-06 15:35:18
1
.21740052
የዲግል ማረያም ልጂ ❤21 :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-05 13:29:25
2
beza77504
እሙ :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-30 06:00:43
1
tg186224
tg :
አሜን
2026-08-08 11:09:27
1
user1420298599982
🌻መዝሙር🌻🏰📚 :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-08-07 15:04:28
2
huluager56
huluager :
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-08-07 10:58:45
2
usererkihun
@Eshetu.. :
አሜን አሜን አሜን ቃለ,ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏⛪️
2026-08-07 12:59:41
2
josijazz
Yosef Sisay :
እሜን ቃለ ሂወት ያሰማን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-08-07 22:32:49
3
user8285811374377
user8285811374377 :
Amen. Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 😎
2026-08-08 06:36:53
1
selam47438
ኪዳነምህረት :
አሜን
2026-08-08 02:04:36
1
kidus3171
kidus :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-07 19:23:21
1
To see more videos from user @signore1989, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#hypic #hypiccreator ✨How to get this trending effect instantly? Just upload one photo! Super easy steps below 📸 1. Tap Template at bottom left 📑 2. Can’t find it? Tap my avatar 👤 3. Open this video 4. Find the template inside 5. Hit Use Template 6. Upload your favorite photo 🖼️ 7. Wait seconds for auto generation 8. Tap Export & done 🎉 ‎✨چطور این افکت محبوب را سریع بسازید؟ فقط یک عکس آپلود کنید! مراحل ساده: 📸 ‎۱. دکمه قالب پایین چپ را بزنید 📑 ‎۲. پیدا نکردید؟ روی آواتار من کلیک کنید 👤 ‎۳. وارد این ویدیو شوید ‎۴. قالب ویدیو را پیدا کنید ‎۵. گزینه استفاده از قالب را انتخاب ‎۶. عکس دلخواه خود را بارگذاری 🖼️ ‎۷. چند ثانیه صبر تا ساخت خودکار ‎۸. دکمه خروجی را بزنید، تمام شد 🎉 ‎✨اس ٹرینڈنگ ایفیکٹ فوری حاصل کرنے کا طریقہ؟ صرف ایک تصویر اپ لوڈ کریں! آسان مراحل: 📸 ‎۱. نیچے بائیں طرف ٹیمپلیٹ بٹن پر کلک کریں 📑 ‎۲. نہ ملے تو میری اوتار پر کلک کریں 👤 ‎۳. یہ ویڈیو کھولیں ‎۴. ویڈیو میں موجود ٹیمپلیٹ تلاش کریں ‎۵. ٹیمپلیٹ استعمال کریں پر کلک ‎۶. اپنی پسندیدہ تصویر منتخب کریں 🖼️ ‎۷. چند سیکنڈ انتظار، تصویر خود بن جائے گی ‎۸. ایکسپورٹ پر کلک، کام مکمل 🎉 ✨Bu populyar effekti dərhal necə əldə etmək olar? Yalnız bir şəkil yükləyin! Sadə addımlar: 📸 1. Sol alt küncdə Şablon düyməsini basın 📑 2. Tapa bilmədiniz? Mənim avatarıma klikləyin 👤 3. Bu videonu açın 4. Videonun içində şablonu tapın 5. Şablondan istifadə et düyməsini basın 6. Sevdiyiniz şəkli yükləyin 🖼️ 7. Bir neçə saniyə gözləyin, şəkil avtomatik hazırlanır 8. İxrac düyməsini basın, hər şey bitdi 🎉 ✨यह ट्रेंडिंग इफ़ेक्ट तुरंत कैसे बनाएं? बस एक फोटो अपलोड करें! आसान स्टेप्स: 📸 1. नीचे बाएं कोने पर टेम्पलेट बटन टैप करें 📑 2. नहीं मिल रहा? मेरे अवतार पर क्लिक करें 👤 3. यह वीडियो खोलें 4. वीडियो में टेम्पलेट ढूंढें 5. टेम्पलेट उपयोग करें टैप करें 6. अपनी पसंदीदा फोटो चुनें 🖼️ 7. कुछ सेकंड रुकें, तस्वीर अपने आप बन जाएगी 8. एक्सपोर्ट टैप करें, सब तैयार 🎉 #hypic #hypiccreator#Godpic @hypic_global

About