@afigold4: ♨️ኢሳይያስ 40 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፦ መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ? ²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። ²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ ³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።🔥🔥🙌🙌🙌🙌 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ##ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 #Godplan #blessed #jesus @የመማፀኛ ከተማ ቅዱሳን ህብረት

afi@gold🇪🇹
afi@gold🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 July 2026 22:10:25 GMT
158
13
5
46

Music

Download

Comments

parmicael.retta
Pastor-micael(miki) :
😇🙏🥰😇🙏🥰ጌታ መልካም ብቻ ነው
2026-07-08 23:05:27
0
firehwot
Fireye :
❤️❤️❤️❤️beruk hune wandema hunem
2026-07-09 00:56:15
0
afigold43
የመማፀኛ ከተማ ቅዱሳን ህብረት :
❤️❤️❤️
2026-07-08 22:40:50
0
afigold4
afi@gold🇪🇹 :
🙌🙌🙌
2026-07-08 22:13:04
0
afigold43
የመማፀኛ ከተማ ቅዱሳን ህብረት :
🙏🙏🙏
2026-07-08 22:40:52
0
To see more videos from user @afigold4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About