@crus.shop8:

Crus.shop8
Crus.shop8
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 09 July 2026 01:25:44 GMT
4553
39
2
7

Music

Download

Comments

1crackhe4d
Editz_On_Cr@ack :
Gng it’s not that funny
2026-07-09 20:28:03
0
tuglife336
Tuglife :
🤣🤣🤣
2026-07-09 02:17:13
0
To see more videos from user @crus.shop8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አስደግማብኝ ነው... ለሰባት ጠንቋይ ልጅ ለደብተራ ምርኩዝ  ጠጠር ገበጣ አርጋ ላኬር ዕጣው እርኩዝ
አስደግማብኝ ነው... ለሰባት ጠንቋይ ልጅ ለደብተራ ምርኩዝ ጠጠር ገበጣ አርጋ ላኬር ዕጣው እርኩዝ "ይቺን ያየ" አስብላ መሬት ልታስገባ ድቼ ልታስበላ የስር ማሽ እንጉዳይ የኮከብ ቆጣሪ የነ መገን ቦቃ የነ ጥና ጠሪ ያንደርቢ ቁጣ የአመድ ላይ ዘዋሪ የመዳፍ አንባቢ የሞራ መርማሪ ለመቃብር አፈር መንገድ ላይ ቀጣሪ መተተኛ ፍቅር ልብ ላይ ቀባሪ የቀን ስደተኛ አርጋኝ የሌት ዟሪ አቅሌን እያሳተች ምታስብለኝ እሪ አስደግማብኝ ነው... "በርሶ መጀን" ብላ "ላሜ ላቴ ዱርዱራ ገደፈሬ ኡብዝራ ጮርቃ ጩቃ ገጠ ለፌ ሊስ መላሌ ወአክናፌ" "በርሶ መጀን" ብላ የልቤ ሳይበቃት ልቦናዬን በልታ ጨፌ እየነከሰች በጉልበት ተደፍታ ኩራቴን ልትነጥቀኝ ኮርታ ልትማታ ተማታም ልትረት ጥላዬን ጀማው ፊት መሬቱ ላይ ዘርታ "ያዙልኝ" እያለች በጠንቋይ ቱፍታ መለመላ ነፍሴን ወናየን ዘርግታ "ታሞ ይኑር'' ብላ እኔን አስወግታ እርጋታዬን ነጥቃ እኔን ከኔ አጣልታ በደብተራው ምርኩዝ ባስነካችው ኩታ እንዳነክስላት ጅስሜን አስመትታ እንዳነክስላት ጅስሜን አስመትታ ህልሜን እንዳልሰማ ልቤን አስደምታ አስደግማብኝ ነው "ናልኝ" ብላ ጠርታ የሆንኩ አንገት ደፊ የሆንኩት ከርታታ መለየት ያቃተኝ ቀኑንና ማታ አስደግማብኝ ነው... አስደግማብኝ ነው... ለነ ጥላ ወጊ ለመጫኛ ነካሽ ለነ አፍዝ አደንግዝ ለዱር ቅጠል በጣሽ ላውልያ ለጠንቋዩ ለኑግ ቂጣ ቆራሽ ለመንገድ ገርጋሪ ለውቃቢ ዘራሽ ለገሃድ ስውሩ ለነ ጽናት አፍራሽ ለምድር ላየሩ ለየሎስ አጎንባሽ ለባሕር ለየብሱ ለጠቋሪት ደጋሽ አስደግማብኝ ነው ወለም ያላለኝን ዘላለም የምታሽ አስደግማብኝ ነው... . . #ግጥም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #getem #viral

About