@shuvo40200: #shuvo40200

1X 100 🫦Shuvo💔
1X 100 🫦Shuvo💔
Open In TikTok:
Region: BD
Thursday 09 July 2026 02:12:08 GMT
4054
419
17
7

Music

Download

Comments

mdanuyarhosenaner
mdanuyarhosenaner :
🥰🥰🥰
2026-07-09 14:41:58
0
eva.jannat415
Eva Jannat :
🥰🥰🥰
2026-07-09 13:48:23
0
mdalaminmia6930
👑Al-Amin👑 :
👌👌👌
2026-07-09 11:32:58
0
user8715074190358
🥰ভালোবাসা দিবা 💖 :
🥰🥰🥰
2026-07-09 08:54:41
0
emonvai3111
lM Emon 1111🥰🥰🥰 :
🥰🥰🥰
2026-07-09 07:57:28
0
maya.jannat462
😔💔Maya Jannat😔💔 :
🥰🥰🥰
2026-07-09 07:42:38
0
mustakhi4
🤍❤️‍🩹Akhi lslam neera☺️☺️ :
❤️❤️❤️❤️
2026-07-09 07:21:00
0
user8044917512825
মিথ্যা ভালোবাসা 💔 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 05:11:28
0
beiman_mon69
Beiman mon :
😥😥😥
2026-07-09 04:59:42
0
nupur2447
꧁𝒩𝓊𝓅𝓊𝓇꧂ :
🥰🥰🥰
2026-07-09 04:31:33
0
user3199178361727
বড্ড একা :
🥰🥰🥰
2026-07-09 03:40:57
0
.9075045
~🍁মিথ্যা মায়া 🍁~90 :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 03:33:56
0
mekader6
সৌদির প্রাবাসির কলিজা :
🥰🥰
2026-07-09 02:33:21
0
.sm3323
না বলা ভালোবাসা ❤️❤️❤️S+M :
🥰🥰🥰
2026-07-09 02:16:29
0
s...m...a...a...z2
..Miss Sathi .. :
😆😆😆
2026-07-09 02:15:12
0
user278654738411930
রক্তের বাঁধন :
🥰🥰🥰
2026-07-09 02:14:44
0
user1456398615632
আমি শুধু তোমার তোমার :
👑👑👑
2026-07-09 18:33:43
0
To see more videos from user @shuvo40200, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ራሳ የሁሉም ራስ መሆኑን ማመን ያስፈልጋል‼️   ራሳ ተኩሶ የጠላትን  ራስ ሲያፈርስ  የሚደነግጠው የጠላት ኃይል የሆነው አካል ብቻ ነው:: የራሳን ገበሬ ያክል የታጠቀ በአማራም በኢትዮጵያም ምድር ላይ ልዩ ቦታ ካለ እና በማስረጃ አቅርቦ የሚያስምነኝ ካለ ለማመን ዝግጁ ነኝ:: ዳሩ ግን የሁሉም መልስ የሚሆነው
#ራሳ የሁሉም ራስ መሆኑን ማመን ያስፈልጋል‼️ ራሳ ተኩሶ የጠላትን ራስ ሲያፈርስ የሚደነግጠው የጠላት ኃይል የሆነው አካል ብቻ ነው:: የራሳን ገበሬ ያክል የታጠቀ በአማራም በኢትዮጵያም ምድር ላይ ልዩ ቦታ ካለ እና በማስረጃ አቅርቦ የሚያስምነኝ ካለ ለማመን ዝግጁ ነኝ:: ዳሩ ግን የሁሉም መልስ የሚሆነው "የለም" የሚል ነው:: ራሳ መሬት ላይ ወንድ ልጅ ተወልዶ አስር ዓመት ሲሞላው በስሙ አንድ ማይካ ክላሽ ኮፍ መስጠት የአካባቢው ባህል ነው:: ራሳ ወንድ ልጅ ተወልዶ ከስምንት እስከ አስር ዓመቱ ባለው ሁለት ዓመት ውስጥ ልጁ በአባቱ መሳሪያ መፍታት መግጠም ብቻ ሳይሆን ኢላማ (ታርጌት) መለማመዱ የቆዬ ባህል ስለሆነ አንድ የአስር ዓመት የራሳ ወንድ ልጅ በ20 ሜትር ርቀት የክላሽ የጥይት ቀለህን አልሞ ይመታል:: የራሳ ወንድ ልጅ ተኳሽ ነው የሚባለው በዚህ የአስተዳደግ ሂደት ውስጥ ስለሚያልፍ ነው:: ራሳን አምርረው የሚጠሉት የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ብአዴናውያን እና መሰሎቻቸው ናቸው:: የሚፈሩት ደግሞ የህዝቡን ተዋጊነት የሚያውቁት እውነቱን ለራሳቸው ነግረው ሀቁን የተቀበሉት ሲሆኑ የሚጠሉት ግን የህዝቡን ጀግንነት ቢያውቁም የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ራሳቸውን የስነልቦና ህዳጣን ያደረጉ ፈሪዎቹ ናቸው:: የራሳን የሚፋጅ ክንድ የቀመሱት በኬምሴ የሚንቀሳቀሱት ኦነጎች እና ከሰሜኑ ክፍል መጥተው ከብልፅግና ጋር ተሻርከው አማራን ሊያጠፉ ከራያ እስከ ሸዋ ይፋት የመጡት ህወሃቶች ናቸው:: ኦነግም ሆነ ህወሓት የራሳ ስሙ ሲጠራ በፍርሃት ይንዘፈዘፋሉ: ለምን ከተባለ ያ ቀለህ ሲመታ ያደገው ተኳሹ የራሳ ወጣት ራስ ራሱን አፍርሶለት ነበልባል ክንዱን ስለቀመሱ ነው:: ለወረራ ከሰሜን የመጣውን የህወሓት ወራሪ ኃይል አከርካሪውን ሰብሮ ከሸዋ መሬት የመለሰው የራሳ ገበሬ መሆኑን የህወሓት ጀነራሎች ሳይቀሩ በደንብ ያውቁታል:: የራሳ ወንድ ልጅ አንድ ጊዜ ምሽግ ከያዘ ከላይ ታንክ ቢያጕራ, መድፍ ቢፈነዳ, ሞርተር ቢጮህ ጠላትን ከፊቱ መቶ እስካልገደለ አንድም ጥይት አይተኩስም ከምሽጉም ንቅንቅ አይልም:: ይህንን ስነ ልቦናውን ያላወቀችው ህወሓት 2014 ዓ.ም መድፉንም ታንኩንም ሞርተሩንም አፈንድታ ስትጨርስ በራሳ ሜዳ ላይ ሰው አይኖርም ብላ እግረኛ ስታስጠጋ የራሳ ገበሬ አቧራ ለብሶ ከምሽጉ ድፍጦ ስለጠበቃል ለነጋሪ ሳትተርፍ አንድ ሙሉ ኮር ኃይሏን ሲጨርስባት ወዲያውኑ ወደ ኋላ ተመለሰች:: በዚያ ውጊያ ያልጠበቀችው ስለገጠማት እና ቅስሟ ስለተሰበረ ሙሉ ጦሯ ለፍርሰት ህወሃትም ለሽንፈት የዳረጋት የራሳ አርሶአደር ከፍተኛ ምት ነው:: ያን ጊዜ ጩልሌው ብልፅግና "ህወኃትን መትቼ ከሸዋ መሬት መለስኳት" ብሎ ዲስኩር ቢያስነግርም ሃቁ ግን ሌላ ነው:: መቶ የመለሳት በዋናነት የራሳ ገበሬ ተዋጊ ኃይል ነው:: በርግጥ እውነቱን ራሱ አብይም ያውቀዋል:: የራሳ ሕዝብ ሃያል ነው ስንል በማስረጃ ነው:: አሁን አሁን ራሳ ሲባል የሚደነግጡ የዚህ ትግል ደጋፊ ነን የሚሉ የስነ ልቦና ሕዳጣኖች በርክተዋል:: ራሳ የጠላት አይን አልሞ በመምታት ነው ጀግና የተባለው:: በስነ ልቦና ከፍታ የራሳ ሕዝብ የደረሰበት ለመድረስ ከፍ ያለ የአርበኝነት ተጋድሎ መፈፀም ያስፈልጋል:: በሥራ እንጂ በወሬ የከፍታ ማማ ላይ መውጣት አይቻልም:: የራሳ ሕዝብ የአማራን የብሄርተኝነትን ትግል ለማስጀመር የፋኖ ኃይሎችን እንደ አማራም ሆነ እንደ ሸዋ ጫካ ውስጥ አስቀምጦ ከብአዴን ብልፅግና ጥቃት ተከላክሎ ፋኖዎቹ የሚበሉትን እና የሚለብሱትን ወጪ ሸፍኖ ፋኖን ለዚህ እንዲበቃ ብዙ ዋጋ የከፈለ ሕዝብ ነው:: በአማራም ምድር ተባለ በሸዋ ምድር ማንም ጫካ ሳይወጣ በራሳ በረሃ ጫካ ወተው አሁንም በዚህ ትግል ላይ ያሉትም ሆነ የቱን አጀማመር የሚከታተሉ የነበሩት ሁሉ ሕያው ምስክሮች ናቸው:: በጥቅሉ የትግሉን አጀማመር ለማታውቁ ድንገት ወደ ትግሉ የተቀላቀላችሁ ሁሉ ልታውቁት የሚገባው የአማራ ፋኖ የትጥቅ ትግል ድርጅታዊ ቅርፅ ኖሮት የተጀመረው ራሳ ምድር ላይ ነው ልንላችሁ እንወዳለን:: የራሳ ገበሬ ከተዋጊነቱም በዘለለ አርሶ ማሾ, ማሽላ እና ጤፍ በተሳቢ ትራከር የሚጭን ለየት ያለ ሰፊ ሜዳ እርሻ ያለው ተፈጥሮ በፀጋዋ የጎበኘችው አካባቢም ነው:: በእንስሳት እርባታም እንደ ሀገር ታዋቂ ቦታ ነው:: #ራሳ በጀግንነቱ የሁሉም ራስ ነው #ራሳ በብሄተኝነቱም ትግል ጀማሪ በመሆን ራስ ነው #ራሳ በግብርናው የተመሰከረለት አምራች ነው #ራሳ በእንስሳት ሃብቱ ታዋቂ ነው ነግዶ በማትረፍ የተመሰከረለት አካባቢ ነው የምሁራን መፍለቂያ ነው በደግነቱ የተመሰከረለት ሕዝብ ነው የቆንጆዎች ምድርም ነው ለዛሬ የስነ ልቦና ህዳጣኖች ስለ ራሳ ይህንን ካልኩ ወደፊት ስለ ራሳ አጠቃላይ ምንነት በሰፊው የምመለስበት ይሆናል:: እና ዘመዶቹ አላችሁ❓ ሊንኩን ተጭነው ይህንን የፌስቡክ ገፅ ይከተሉ‼️ 👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100055550456239&mibextid=ZbWKwL

About