@adoniys21: ➦ማራ ሳይንት ወረዳ የረጅም ጊዜ ታሪክ ባለቤትና ገና ያልተዳሰሱ ታሪኮች ያሏት መሆኗን የሚያሳየዉን የታቦር ተራራን እናስቃኛችሁ የታቦር ተራራ ከአጅባር ከተማ በስተምስራቅ አቅጣጫ በኩል በግምት 30ኪ.ሜርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ተራራዉ እስካሁን በአገራችን በከፍታቸዉ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ ባይካተትም በተደረጉጥናቶች መሰረት 4247 ሜትር ከፍታ እንዳለዉና ይህም በአገራችን ከሚገኙ ተራሮች ከግንባር ቀደሞቹ ሳያስመድበዉ እንደማይቀር ያሳያል፡፡ የታቦርታራራ እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ በላይ ዙሪያዉን በጥርብ ገደል የታጠረ ነዉ፡፡በመሆኑም ወደ ተራራዉ መግባት የሚቻለዉ በ2 ተፈጥሯዊ በሮች ብቻ ነዉ፡፡ በመሆኑም ተራራዉ ራሱን የቻለ ተፈጥሯዊና እስትራቴጃዊ ቦታ ነዉ ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ታድያ ስለ ተራራው ይህንን ያህል ካልናችሁ በአካባቢው እየተከናወኑ ስላሉና የተከናው ነው ስላለፉ ታሪካዊ ሁነቶች ከእየሱስ ክርቶስ ልደት በፊት1000 አመት ገዳማ የሚጠጋ ዘመን ያስቆጠረ ካስተት ነው፡፡ከዚህ ታሪክ ጋር በተያየዘ የሚያውቁትንና ከአባቶቻቸው የሰሙትን ያጫውቱን የአካባቢው ተወላጅ የሆኑትና ከ1970ዎቹ ጀምረው ጥናትና ምርምር ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን ያገለገሉት የአካባቢው ተወላጆች ናቸው፡፡እነሱም እንደነገሩን በኢትዮጲያ ታሪክ የምናውቃቸው የእስራኤሉ ንጉስ ሰለሞን እና የኢትዮጲያይቱ ንግስት ሳባ ልጅ ከሆነው ቀዳማዊ ሚኒሊክ ጋር ወደ ኢትዮጲያ ከመጡት የእስራኤል የበኩር ልጆች ጋር የተያዘ ታሪክ ነው፡፡ ንግስ ሳባ በጠቢብነቱ በስፋት የሚነገርለት የእስራኤል ንጉስ ሰለሞን ለመጎብኘት ወደ እስራኤል ሂዶ ቆይታ ባደረገባቸው ጊዚያት ከንጉሱ ወንድ ልጅ ፀንሳ ነበር፡፡ እና ወደ ሀገሯ ስትመለስ ተወለደ፡፡ ይህ ልጅ አድጎ ለአቅመ አዳም ሲደርስ አባቱን እንድጎበኝ ወደ እስራኤል ትልከዋለች፡፡ ልጁ ወደ እስራኤል ሂዶ ከአባቱ ጋር ከተገናኘ በኃላ የተለያዩ የአስተዳደራዊና ወታደራዊ ጠበቦችን ከአባቱ ሲማር ቆየ፡፡ ከዚያ በኃላ ልጁ ወደ ሃገሩ ኢትዮጲያ ሲመለስ የእስራኤልን የበኩር ልጆች በሙሉ ከርሱ ጋር እንድሄዱ ተደረገ፡፡ ቀዳማዊ ሚኒሊክና የእስራኤል የበኩር ልጆች ወደ ኢትዮጵያ በሚመለሱበት ወቅት ብቻቸውን አልነበሩም፡፡ ይልቁንም ተገደው ይሁን በፍላጎት ብቻ በሆነ መንገድ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውን ጽላት /ጽላተ ሙሴ/ እና የጽላቱ ጠባቂ ሀላፊዎች የሆኑትን የካህናት ዘሮች እና ሌሎች ነጋደ እስራኤላዊያን ወደ ኢትዮጲያ ከገቡ በኃላ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች በመሄድ በስፍራው መኖር ጀመሩ፡፡ የእስራኤላዊያን ዘር የሆኑት ካህናትም ወደ አምሃራ ሳይንት ገብተው የጽላቱን ቤተ መቅደስ ሰርተው በታቦር ተራራ አካባቢ የአምልኮ ስርዓታቸውን እያከናወኑ ይኖሩ ነበር፡፡ ለዚህ ማስረጃውም አሁንም ድረስ አልፎ አልፎ በቦታው የኦሪት ዘመንን የሚመስል የአምልኮ ስርዓት የሚከናውኑ ሰዎችና ለዚህ አገልግሎት የሚውል ቦታ ከተራራው አናት ላይ ይገኛል፡፡ የእርድና የቡና ስርዓት ይፈጸምበታልም፡፡ በቅድመ ልደት ክርስቶስ 982 ዓ.ም ከቀዳማዊ ሚኒሊክ ጋር ወደ ኢትዩጲያ የገቡት የካህናት ዘሮች /ሌዋውያን / ወደ አካባቢው እንደ መጡ ይታመናል፡፡ ለነገደ ሌዋውያን መካከል የመጀመሪያው ፓትርያርክ የሆኑት ፓትርያርክ አዘርያስ /የተድባበ ማሪያም/ በታቦር ተራራ አካባቢ ቤተ-መቅደስ አሰርተው ጽላቱን አስቀምጠው ነበር፡፡@ተድባበ ማርያም ሚዲያ @ልጅ አቤ 🚔 @Dubale Melak (ጉዱ ገና) #fipシ #pyppppppppppppp #virlvideo #wolloethiopia #fypシ゚viral🖤tiktok
Âďõñĩŷãş
Region: ET
Thursday 09 July 2026 06:30:24 GMT
Music
Download
Comments
አያልሳይቴዋ :
🌹🌹🌹🌹🌹
2026-07-09 19:16:09
0
እኔያላንችእማ,,,,,,,,,,1212 :
አዶኒ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 07:03:00
0
አያልሳይቴዋ :
🌹🌹🌹🌹🌹
2026-07-09 19:15:36
0
volkswagen😍. :
ፉከራዉ ይቆየንና ታቦር ላይ ቤተክርስቲያን ተጀምሮ ሳያልቅ በዚህ ወር ታቦት ሊመጣ ነዉ እከ 13 ተባብርን እንጨርሰዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 17:07:28
1
Enat :
2026-07-11 09:57:36
0
አምሃራሳይንት :
ጄግና
2026-07-11 09:07:16
0
ምርሀኒ አንተ እስከነ ንሄሉ :
ንገርልኝማ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-09 18:27:19
0
kindu :
በተ
2026-07-09 19:10:06
0
alem በተሰፍ ጠባቂዋ :
እዳበልልኝ አቦ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-09 08:40:17
0
የሣየቶ ቀበጥ የወሎዋ ቆጆ🌹🌹🌹🌹 :
🥰🥰🥰😍😍
2026-07-10 12:10:00
0
Yeshiwerk Bogale :
❤️❤️❤️
2026-07-09 17:52:18
0
Angel :
🥰🥰🥰
2026-07-10 17:10:18
0
Tare man❤❤❤ :
♥️♥️♥️
2026-07-10 02:37:20
0
kasahun :
🥰🥰🥰
2026-07-11 04:14:08
0
bereket sayintew :
💞💞💞
2026-07-10 09:01:43
0
yemariam liji🎋💚💛❤️🎋 :
🥰🥰🥰
2026-07-09 17:39:25
0
@mesi :
💚💚💚💚
2026-07-09 15:24:08
0
አዲስ❤❤የሳይንቷ❤ ❤❤ያውም ❤❤የዋሮዋ❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 13:43:57
0
የድግል ልጅ :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-10 09:39:01
0
Dubale Melak (ጉዱ ገና) :
😳😳😳🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍
2026-07-09 06:43:04
1
በቃ 👩⚖️👨⚖️👩⚖️👨⚖️ ሆነ :
❤️❤️❤️
2026-07-09 06:43:02
0
ሙሉቀን ሳይቴው :
🥰🥰🥰
2026-07-12 07:19:23
0
To see more videos from user @adoniys21, please go to the Tikwm
homepage.