Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hoanghangstore: Set Bộ Cộc Tay Mùa Hè
Hoàng Hằng mp
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 09 July 2026 07:32:55 GMT
151
1
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.63MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.63MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hoanghangstore, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Dép sục lên chân xinh xắn, mang đôi mang nhóm đều iu 🥰 #embunne #embunreview #depsuc #depsucnu #depsuccrocs
Chữ kí.#viral
ሐምሌ 2 ግመልን በመርፌ ቀዳዳ አሾልኮ በማሳለፍና ሌሎችም እጅግ ድንቅ ድንቅ የሆኑ ተአምራትን በማድረግ አሕዛብን ያሳመነው ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ ዕረፍቱ ነው። 🐪✨ ታዴዎስ ማለት ‹‹የአምላክ ካህን›› ማለት ነው። 🙏 ቅዱስ ታዴዎስ አባቱ እልፍዮስ ይባላል /ማቴ.፲፥፫/፡፡ ሐዋርያው *ታዴዎስ ልብድዮስ*፣ *የያዕቆብ ልጅ ይሁዳ* እየተባለም ይጠራል /ሉቃ.፮፥፲፮፤ ዮሐ.፲፵፥፳፪፤ ሐዋ.፩፥፲፫፤ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት/፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሐዋርያት አስቀድሞ ቅዱስ ታዴዎስን እንደ መረጠው መጽሐፈ ስንክሳር ይናገራል፡፡⛪ ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ ሲሆን ግመል በመርፌ ቀዳዳ በማሾለክ አሕዛብን ያሳመነ ሐዋርያ ነው። 🪡 📖 በበዓለ 50 ቀን አጽናኝ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበለ በኋላ ወደተለያዩ አገሮች ተዘዋውሮ ወንጌልን የሰበከ ቢሆንም ሀገረ ስብከቱ ግን ሶርያ ነበር። 🕊️ 🌍 ጌታችንም መልኩ በሚያምር ጎልማሳ አምሳል ተገልጦለት እንዳይፈራና ሁልጊዜም ከእርሱ ጋር እንደሚሆን በመንገር አጽናንቶታል። 🛡️ ✝️ ቅዱስ ጴጥሮስ ወደ ሀገረ ስብከቱ ሊያደርሰው ወስዶት ከከተማው ዳርቻ ላይ እንዳሉ በማሳ ላይ የሚያርስ አንድ ሽማግሌ አገኙ። 👨🌾 ጠጋ ብለውም የሚበሉት እህል እንዲሰጣቸው ጠየቁት። 🌾 ሽማግሌውም ‹‹እህል ከዚህ አልያዝኩም ግን ከቤት ላምጣላችሁ ከዚህ ከበሬዎቹ ዘንድ ተቀመጣችሁ ጠብቁኝ›› ብሎ ወደ ቤቱ ሄደ። 🐂 🏡 ሽማግሌውም ከሄደ በኋላ እነርሱም ድካሙን ተመልክተው ተደሰቱ። 😊 ‹‹እስኪመለስም ድረስ እርሻውን እያረስንለት እንጠብቀው›› ተባብለው ታዴዎስ ሲያርስ ጴጥሮስ መዝራት ጀመረ። 🌱 ሠላሳ ትልም መሬት እርሰው እንደጨረሱ የዘሩት እህል ዕለቱን ወዲያው በቀለ። 🌾 ✨ መብቀል ብቻም አይደለም እህሉ ዕለቱን አድጎ አሽቶ አፈራ። 🌽 ሽማግሌውም ሲመለስ ቅዱሳን ሐዋርያት ያደረጉትን በተመለከተ ጊዜ ደንግጦ ከእግራቸው ሥር ወድቆ ሰገደላቸውና ‹‹ከሰማይ የወረዳችሁ አማልክት ናችሁን?›› አላቸው። 🙇♂️ እነርሱም ‹‹እኛ የአምላክ ባሮች ነን እንጂ አማልክት አይደለንም›› በማለት ከነገሩት በኋላ ወንጌልን ሰበኩለት። 📜 እርሱም ‹‹በምትሄዱበት ሁሉ ልከተላችሁ›› ሲላቸው እነርሱ ግን ‹‹ይህን ልታደርግ አይገባም ነገር ግን ቤትህን አዘጋጅልን›› አሉት። 🏠 ሽማግሌውም ከማሳው እሸት ቆርጦ ወስዶ በሬዎቹን እያነዳ ወደ ቤቱ ወሰዳቸው። 🐄 በእርሻ ወቅት እሸት ተሸክሞ ሲሄድ ያዩት የሀገሩ ሰዎችም ይገርሙበት ነበር። 😲 ወሬውም የከተማው መኳንንት ዘንድ ደረሰ። 🗣️ 👑 ሽማግሌውንም በጠየቁት ጊዜ ከመጀመሪያው ጀምሮ የሆነውን ነገራቸው። 💬 የከተማውም መኳንንት ‹‹እነኚህ አይሁድ ከሰቀሉት ከናዝሬቱ ኢየሱስ 12 ወገኖች ውስጥ ከሆኑ ወዮልን፤ እንግዲያውስማ ዘንድ ተዘጋጁ›› ተባባሉ። ⚠️ የተቀሩት ደግሞ ‹‹አምላካቸው ኢየሱስ የሚሹትን ነገር ሁሉ እንደሚያደርግላቸው ሰምተናል ነገር ግን ዝሙትን አጥብቀው ስለሚጠሉ አመንዝራ ሴትን በከተማው መግቢያ በር ላይ ራቁቷን እናስቀምጣትና እርሷን ባዩ ጊዜ ወደኋላቸው ይመለሳሉ፤ ወደ ከተማዋም አይገቡም›› ብለው መከሩ። 🚫 እንደመከሩትም አድርገው አመንዝራ ሴት ራቁቷን አድርገው በከተማው መግቢያ በር ላይ አቆሟት። 🧍♀️ ሐዋርያው ታዴዎስም አመንዝራዋን ሴት ራቁቷን ባያት ጊዜ ‹‹ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ ከተማው ገብተን በክቡር ስምህ እስክንሰብክ ድረስ በራሷ ጸጉር አየር ላይ ይሰቅሏት ዘንድ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልን ላክልን›› ብሎ ጸለየ። 🙏 👼 ያን ጊዜ ያች ዘማዊት ሴት ወደ አየር ወጥታ በነፋስ አውታር ተንጠለጠለች። 🌪️ እርሷም የሀገሩ ሰዎች ሁሉ ወጥተው እስኪያዩዋትና እስኪደንቁ ድረስ ትጮህ ጀመር። 😱 ቅዱስ ሚካኤልም በዚያች አገር ሰዎች ላይ አድሮ ልባቸውን ያሳወሩትን አጋንንት ፈጃ*ቸቸው። ⚔️ 👹 ቅዱስ ታዴዎስም ወንጌልን ሰበከላቸው፤ ያችንም የተሰቀለች ዘማዊ ሴት በጸሎቱ ከተሰቀለችበት አውርዶ አሳምኖ ካጠመቃት በኋላ ቤቷን የጉባዔ ቤት አደረጓት። ⛪ አገልጋይ ኤጲስ ቆጶሳትን፣ ካህናትንና ዲያቆናትን ሾመላቸው። 👨⚖️ ያችም ሴት ዲያቆናዊት ሆና ለቤተ ክርስቲያን የምታገለግል ሆነች። 🕯️ ሐዋርያውም ሙታንን እያስነሣ ድውያንን እየፈወሰ ብዙ ተአምራት እያደረገ አስተምሮ ወደ ቀናች ሃይማኖት መለሳቸው። 🩺 ✨ ይህንም ያየ ሰይጣን በቅናት ተነሥቶ በአንድ ወጣት ባለጸጋ ልብ ውስጥ አድሮ መጥቶ ስለ ምጽዋት ያስተምር የነበረውን ታዴዎስን አነቀው። 👿 ነገር ግን ቅዱስ ጴጥሮስ ስለድፍረቱ ገሠጸውና ለቀቀው። 🛡️ ታዴዎስም ወዲያው ‹‹ጌታችን እንደ አንተ ላለው ሀብታም ‹ባለጸጋ መንግሥተ ሰማያት ከሚገባ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል› ብሎ አስተምሮአል›› አለው። 🐪 🪡 ባለጸጋው ወጣትም ባጠገባቸው ወደሚያልፉ ግመል ነጋዴዎች እያመለከተ ‹‹እስኪ የተናገርከውን አድርገህ አሳየን›› እያለ ተከራከረው። 🤷♂️ ታዴዎስም ባለግመሉን ጠርቶ አስቆመውና መርፌ ከሚሸጥ ሰው ዘንድ ሄዶ መርፌ ፈለገ። 🪡 መርፌ የሚሸጠው ሰው ግን ታዴዎስን ሊረዳው ፈልጎ ቀዳዳው ሰፊ የሆነ መርፌ አመጣለት። 🤝 ታዴዎስም ‹‹እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ነገር ግን በዚህች ከተማ የጌታችን ክብር ይገለጥ ዘንድ ቀዳዳው ጠባብ የሆነ እንደማንኛውም ያለ መርፌ ስጠኝ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላልና›› አለው። ✨ ቀዳዳው ጠባብ የሆነውን መርፌ አመጣለትና ታዴዎስ ወደ ጌታችን ከጸለየ በኋላ ባለ ግመሉን ጠርቶ ‹‹በጌታችን ስም አንተ ከግመልህ ጋር በመርፌው ቀዳዳ ውስጥ ግባና እለፍ›› አለው። 🙏 ነጋዴውም ከግመሉ በመርፌው ቀዳዳ ውስጥ ገብቶ አለፈ። 🐫 ታዴዎስም ‹‹የፈጣሪያችንን የክርስቶስን ኃይል ይረዱ ዘንድ ድጋሚ እለፍ›› አለውና ነጋዴው አሁንም ከግመሉ በመርፌው ቀዳዳ ውስጥ አለፈ። 🔄 ለ3ኛ ጊዜም እንዲሁ አደረገ። 3️⃣ ሕዝቡም ይህን አይተው ‹‹ከቅዱሳን ሐዋርያት አምላክ በቀር ሌላ አምላክ የለም›› እያሉ ጮኹ። 🙌 ያ ባለጸጋ ወጣትም መጥቶ በሐዋርያው እግር ሥር ወድቆ ‹‹ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር በለኝ ገንዘቤንም ሁሉ ወስደህ ለድሆችና ለጦም አዳሪዎች ስጥልኝ›› አለው። 💰 🙇♂️ ሁሉንም ሃይማኖትን በሚገባ አስተምሮ አጠመቃቸው። 💦 ሐዋርያውም ቤተ ክርስቲያንን ሠርቶ ቅዳሴ ቀድሶ ለአሕዛብ ሁሉ ሥጋ ወደሙን አቀበላቸው። 🍞 🍷 ከዚህም በኋላ ቅዱስ ታዴዎስ ከዚህ ከተማ ወጥቶ ወደሌላ አገር በመሄድ በብዙ አገሮች ወንጌልን ሰበከ። 🌍 ወደ ፐርሲያም ሄዶ ሲሰብክ አረማውያን ብዙ አሠቃቂ መከራዎችን አድርሰውበት ሐምሌ 2 ቀን በሰማዕትነት ዐርፏል። 🩸 በረከቱ ይደርብን። 🙏 በአማላጅነቱ ይማረን። ❤️ #ቅዱስታዴዎስ #ሐዋርያውቅዱስታዴዎስ #አቡነታዴዎስ #አቡነታዴዎስዘጽላልሽ #ግመልበመርፌቀዳዳ
Mãn nhãn với hình ảnh máy bay kéo cờ, chiến sĩ hợp luyện tại sân bay Biên Hòa#thongnhatdatnuoc #saigon #giaiphongmiennam #thoisu #xuhuong Đội hình trực thăng kéo cờ Tổ quốc và cờ Đảng bay ngang lễ đài sau tiếng hô phát lệnh của thượng tướng Nguyễn Văn Nghĩa - phó tổng tham mưu trưởng Quân đội nhân dân Việt Nam.
دوست بئے منا اے آتِر ءَ تو ترارا مردمے ءِ چھرگے جنت🌓
Yah lagi pengen aja si, dan sebenernya gw gak galau, tp gw suka aja gitu ama lagunya hehe #Meme #relate #galaubrutal #memestiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy