@tadeshow23: ሰው እና እንሰሳ የሚለያዩት በስሜት ነው ።ሰወች የሰወች ስቃይ ከተሰማቸው ሰው ናቸው ይባላል። ወይም ሰዋዊ ባህሪ አላቸው ይባላል። ነገር ግን ሰው ሆነው የሰወች ስሜት ካልተሰማቸው አውሬ ናቸው ወይም እንሰሳዊ ባህሪ አለባቸው ይባላል 🙏 . . #Tadeshow #inspireethiopia #tadeshowinterview #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Tade show 📺
Tade show 📺
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 July 2026 07:36:15 GMT
58744
3274
209
1937

Music

Download

Comments

shewi.yne.doni.ena
Shewi yne doni enat🌸🌸🌸💃💃 :
Ene ante lij erasu eyetahe gerami nw egziyabhere mechereshahen yasamerelhe wendeme 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 09:03:33
1
user13922826746256
melkie ye teshiye :
amazig idea my bro ,but take care
2026-07-10 10:26:47
1
yohanamengistu3
Yohana :
wow it's amazing ....me too feel it
2026-07-10 06:43:35
4
denkuisrael0
denkuisrael0 :
exactly bro thanks
2026-07-10 05:41:52
1
rotingetu0
user5752038070102 :
Wawwwwwwwwwwwe Amizng Wonderful message Thanks Very much my brother 1000% Teru 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 12:58:29
0
nuhmahdahilw
Nuhmah Dahilw :
በጣም መናገር እምፈልገው ግን ደግሞ ማንም ስለማይሰማኝ ብየ በውስጥጤ ይዠው ያለውን ነገር ስለገለፅክልኝ አመሰግናለው
2026-07-10 05:05:10
74
staylistsamuel
Samuel Staylist&hair color :
ጌታን ሰሞኑን ያሰቡክትን ነው የተናገርከው
2026-07-10 07:00:18
23
amhara2123
AL :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ 🥰
2026-07-09 16:19:54
68
arsobele21
አርሶ በሌ ሚዲያ :
እሱስ ሆነ እንበል ከታች ያለው ምን ሆኖ ነው የኔም ጥያቄ ነው🥰🥰😂
2026-07-10 05:42:42
13
godlyas3
Godlyas :
እኔ በጣም ተገርሜ ያለፍኩት ሁኔታ ነው።
2026-07-09 12:28:22
36
www.shalom3
shalom shalom :
አንተ የ ህፃን አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-10 10:39:24
7
gizsh23
Gizsh :
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ነው እኔም ግራ ይገባኛል
2026-07-10 04:14:05
14
user434676552
life call me after....time :
this idea is all people idea
2026-07-09 15:25:06
15
abene_gi
Abene G :
ይገርማል🙏
2026-07-09 18:23:08
16
kelemu513
Kelemu :
እኔ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርከው
2026-07-10 05:52:39
6
yoniyonas759
@Yonasyoni :
በትክክል
2026-07-10 09:51:48
1
thanksgod205
ብርቅዬው :
በትክክል 👍👍👍
2026-07-09 14:10:55
12
kingusha4
Kingusha :
you are
2026-07-10 04:52:19
0
.27211216
ልእልና 🐝 :
በጣም የኔም ጥያቄ ነዉ
2026-07-09 20:44:11
19
user6902543681105
የዳዊት አምላክ አቤት በለኝ :
እኔም እየመሰለኝ ነው
2026-07-09 07:58:47
5
user3921420261391
user3921420261391 :
ትክክል
2026-07-10 09:43:23
1
asteway036
user3507338586078 :
በትክክል
2026-07-10 08:42:32
1
sis02920
ፍትህ ለሰው ልጂ ሁሉ :
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ🙏
2026-07-10 11:23:32
5
user84167340870012
የጎንቻይቱ ልጅ :
በጣም የተመቸኝ ልጅ🥰🥰🥰
2026-07-10 06:07:55
4
yeshifanahabesha767a
ptlhem :
tkkl
2026-07-10 04:11:53
1
To see more videos from user @tadeshow23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About