@hamzaibnumeka: #✅ ያለ እውቀት የሚሰራ ከሚያለማው የሚያጠፋው ይበልጣል ! قال محمد بن سيرين – رحمه الله – : " إن قوما تركوا طلب العلم ومجالسة العلماء ، وأخذوا في الصلاة والصيام حتى يبس جلد أحدهم على عظمه ، ثم خالفوا السنة فهلكوا ، وسفكوا دماء المسلمين ، فوالذي لا إله غيره ، ما عمل أحد عملا على جهل إلا كان يفسد أكثر مما يصلح ". (الاستذكار لابن عبد البر 616/8) 🟢 ታላቁ ከሰለፍ ሊቆች አንዱ የሆነው ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ሰዎች እውቀት መፈለግና ዑለሞች ዘንድ መቀማመጥን ትተው ሶላትና ፆምን የሙጥኝ አሉ ። የአንዳቸው ቆዳ በአጥንታቸው ላይ እስኪደርቅ ድረስ, ከዛም ሱንናን ትተው ጠፉ ። የሙስሊሞችንም ደም አፈሰሱ ( ኸዋሪጆች ማለት ነው ) ከሱ በስተቀር አምላክ በሌለው እምላለሁ, አንድ ሰው በመሀይምነት ላይ ሆኖ ስራ አይሰራም ከሚያሳምረው በላይ ቢያጠፋ እንጂ " http://t.me/bahruteka
Hamza Ibnu meka አቡ ሙሐመድ አልወልቂጤ
Region: ET
Thursday 09 July 2026 08:41:36 GMT
Music
Download
Comments
Abu raslan :
በትክክል
2026-07-09 10:28:29
1
To see more videos from user @hamzaibnumeka, please go to the Tikwm
homepage.