@adugnakuma: አንዲት ዝንብ ዝናብ ዘንቦባት በረዳትና በአንድ ትልቅ በሬ ቀንድ ላይ አርፋ ፀሐይ እየሞቀች ረዥም ሰዓት ቆየች። ብርዱ ከለቀቃት በኋላ ወደ በሬው ጆሮ ጠጋ አለችና፡ "አዝናለሁ በሬ ሆይ... እንግዲህ መሄዴ ነው" አለችው። ... በሬውም ዘወር ብሎ፡ "ስታርፊ አልተሰማኝም፤ ስትነሺም የሚሰማኝ አይመስለኝም!" ብሎ መለሰ። . . . በሕይወታችን ውስጥ አንዳንዶች መኖራቸው የማይጠቅም፣ መሄዳቸው የማይጎዳ ሆነው ሳለ... ራሳቸውን እንደ ትልቅ ነገር የሚቆጥሩ (Main character syndrome ያለባቸው) አሉ። ... ክብደታችሁን የማያውቁ ሰዎችን "እሄዳለሁ" ማስፈራሪያ አትቁጠሩት። መሄዳቸው ክብደት ለቀነሰላችሁ ሰዎች በሬው የሰጠውን አይነት ምላሽ ስጡና እረፉ! ada #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #አጫጭር_ታሪኮች
🇦 🇩 🇦
Region: ET
Thursday 09 July 2026 09:28:42 GMT
Music
Download
Comments
ሰርቶ ለቤት ኪራይ :
ዋውዉ
2026-07-13 13:16:44
2
tesfaygirmay1 :
ትክክል ነው
2026-07-13 17:55:07
1
ole 👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
2026-07-10 09:01:47
3
A B D GENARES King of king :
ይማኝ በትክክል 🥰🥰
2026-07-09 21:25:55
2
yoha ----- :
ኤሬ
2026-07-10 06:18:41
0
mirtua 🦋 :
wowwwww
2026-07-09 19:09:25
2
ደራ ጎንደሬው :
ትክክል
2026-07-10 07:43:34
1
ሀይላይት የቧንቧ እቃዎች አቅራቢ09..... :
2026-07-10 18:14:33
1
@ሆደ-ሠፊው ✌💫 :
waw
2026-07-11 20:37:35
1
king solomon :
2026-07-10 14:27:49
0
go :
በትክክል 🥰🥰🥰
2026-07-09 17:18:54
2
ልስልሷ መንገደኛ💓 :
wow👌
2026-07-10 13:45:55
0
E+w :
በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 14:16:50
7
የ ፍቅር መድረክ :
🥰🥰Wow beautiful
2026-07-09 22:27:12
3
@ 𝓮𝓻𝓴𝔂𝓱𝓾𝓷 :
exlent it is very important info🙏
2026-07-09 15:40:46
1
abdi :
በትክክክል🥰🙏
2026-07-10 09:57:20
1
እዩኤል አሰፋ :
it is good
2026-07-10 11:33:33
1
boresa :
ትክክል
2026-07-10 07:13:36
1
119144255 :
exlent it is very important info
2026-07-09 14:11:23
2
I BE LONG TO JESUS 📖📖💖 :
wow ameazing ansa💖🙏🤜🤛wer
2026-07-10 02:26:28
1
mogas hauleu :
መሄዳቸው
2026-07-10 16:55:59
1
meshesha mamo :
ዋዉ በጣም ወድጄዋለዉ
2026-07-10 13:51:23
0
tsega💋ነኝ 💔በፊቅር💋ሰውን ማልጎዳ💔👏 :
እውነት ነዉ
2026-07-13 10:00:54
1
Ashenafi @19 :
exactly
2026-07-10 04:20:56
1
To see more videos from user @adugnakuma, please go to the Tikwm
homepage.