@rtyuhgfdcv3: 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

Ra Zin
Ra Zin
Open In TikTok:
Region: KH
Thursday 09 July 2026 09:35:24 GMT
224
15
1
4

Music

Download

Comments

ra.zin8951
Ra Zin :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺😌😌😌
2026-07-19 01:09:40
1
To see more videos from user @rtyuhgfdcv3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መለያየትን:መበደልን:መከዳት:”ሶስና ታደሰ”ስትፅፈዉ✍️ እኛ ከምናዉቀዉ ጆሮአችን ከለመደዉ አገላለፅ አይምሮአችን ከሚያስበዉ ሀሳብ “ለየት”ብሎ ይከሰታል🤍 “ሶሲ”ስትፅፈዉ “ሶስና” ብዕሯን ከወረቀቷ ስታገናኘዉ እንደዛ መሆኑ ያበቃና አይምሮዋችንም አስቦት የማያዉቀዉን ጆሮአችንም አድምጦ የማያዉቀዉን ሀሳብ ይዞ ብቅ ይላል📝       አንድ አንዴ እንደዚህ አይነት ሀሳብ ያለዉን ግጥም ለመፃፍ ምን አልባት”በዛ መንገድ ዉስጥ”ማለፍ ያስፈልግ ይሆን? 🤔ብዬ አስባለዉ።ገጥሟት ይሆን?ምን አልባት ተከድታ በደል ደርሶባት ህመሟን ይሆን የፃፈችዉ?ወይስ በምታዉቀዉ ሰዉ ላይ የደረሰ ነገር ነዉ?እላለዉ መልሼ ደግሞ በዚህ ልክ ያለን ግጥም ለመፃፍ ምንም አይነት ነገር ገጥሟት ቢሆን እንኳን”እንዲህ ያለ”ግጥም መፃፍዋ ያስገርመኛል✨ አይ “ሶስና⭐️ ሁሌም” እንዳስገረመችኝ ሁሌም እንዳፈላሰፈችኝ❤️                 የ እያንዳንዱ ቃል ጥልቀት ያስገርመኛል (ቃል) ነዉ ያልኩት ስንኝ አይደለም! ቃል ከ ቃል ጋር የተዋሀደበት መንገድ የ እያንዳንዱ ስንኝ ብስለት እጅግ በጣም ይገርመኛል ⭐️ቅኔዉ አማረኛዉ እንዴት ይጣፍጣል።እንዴት ቻለችበት እንዴትስ ብዕር ከወረቀት አገናኝታ በ5 ደቂቃ ከ 27 ሰኮንድ  የ 3 ሰአት ፊልም የሚመስል የሙዚቃ ግጥም አበረከተችልን🎥 “እኔም አልታመም አንቺም አትሙቺና” “ለወቀሳ ያብቃን ሁሉም ይለፍና” “አሁን አይመችም መች ተያየንና” This part always amazes me whenever I listen to it🤌”ከለመድነ የመለያየት:የመበደል:የማጣት ስሜት ወጣ ያለ ነዉ”ለመወቃቀስ ቀጠሮ ለመወቃቀስ ጊዜ መስጠት”አይ sosi⭐️                  የ “ሶሲ” ግጥሞቿን ሰው ሲያዳምጠዉ በግል ተሞክሮ ውስጥ ይገባል። ቃላቷ አጭር እና የተገደበ ሊሆን ይችላል፣ ግን ውስጣዊ የሀሳብ ጥምረትና  የስነልቦና ግንኙነት አላቸው።በግጥሞቿ በደስታ እና በስቃይ መካከል ሰውን ማያያዝ የምትችል ድንቅ ሰዉ ናት። የሚገባትን  ያህል ያልተባለላት በሁሉም መስፈርት የተሟላች “ሴት ናት🖤እንደ እነ “ይልማ ገ/አብ” :”አለምፀሀይ ወዳጆ”መታወቅ የነበረባት ቢሆንም ከሚገባት በታች ተቀምጣለች። She is very underrated🖤 የትኛዉም አይነት ቃል”የሷን ችሎታ”አይገልፀዉም ለ ሙዚቃ ላበረከተችዉም ምንም ነገር ያንሳታል🖤 How i love her በእዉነት we thank u sosi🤍 #onlyሙዚቃ #sosinatadesse #yirdawtenaw #lekaleka#

About