@yebichuu: በ 2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲዳማ ቡናን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የድል ግቦችን ጋናዊው አጥቂ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና በየነ ባንጃ አስቆጥሯል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችሏል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ቀጣይ አመት ኢትዮጵያን ወክሎ በ አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ  የሚሳተፍ ይሆናል።#CapCut

Yebichu
Yebichu
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 July 2026 10:30:07 GMT
5484
234
2
20

Music

Download

Comments

user38181258658274
Alex :
በጣም ደስ ይለኛል
2026-07-09 11:15:43
1
tsle041
tsle(ፅሌ @ stayl :
💪💪🏆🏆
2026-07-09 11:05:44
1
To see more videos from user @yebichuu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About