@endofdays0808: Replying to @Eyam Ethiopian 📖🇪🇹 The Ethiopian Bible is one of the oldest and most fascinating biblical traditions in the world. #ethiopianbible #ethiopia #ethiopianhistory #orthodoxtewahedo #LearnOnTikTok @End of days @End of days @End of days
End of days
Region: CA
Thursday 09 July 2026 14:04:15 GMT
Music
Download
Comments
Zeymewut 🇪🇷 :
Eski bezi ewuketsh ezaw eyalesh Ethiopia slemibalew meret keyet wedet endehone ena yetgnaw hager new Ethiopia yemibalew mels felgilgn? ❤️
2026-07-10 08:15:13
0
End of days :
እህት ወንድሞች ሌላም ቪድዮ ለቅቄያለው ለሚነሱ ጥያቄዎች
2026-07-09 15:13:35
211
ደገኛዋ ግዳን ከገደሉ ስር👌👌 :
መፅሀፈ ሔኖክ ምዕራፍ 41 ላይክ አድሬጉኝ ተመልሸ እንዳነበው
2026-07-09 15:17:08
114
ቲጅ ወሎየዋ💃💚💛❤️💞💞💒💒 :
thanks dear😘😘
2026-07-10 07:39:06
0
Helen Brhane :
ሲጀመር የሰእ ልጅ ከአፈር ከተፈጠረ ከሆነ እኛ አፍሪካውያን በተለይ ኢትዪጽያውያን ከለራችን የአፈር ከለር ነው ጥንካርያችንም ልክ አንደ አፈር ነው ነጭ አፈር ወይ ደሞ ጭቃ የለም የትም ቦታ ብትሄድ ተክል እህል የሚበቅልበት ዛፍ የሚበቅልበት አፈር ጥቁር ነው ስለዚ እኛ አፍሪካውያን ነን ትክክለኛ ሰዎች
2026-07-09 17:32:30
35
Behailu yakobe :
እውነቴን ነው የምልሸ ክርሰቶሰ ራሱ እናቱ ጠይም ወይም ቸኮሌት ከለር ነው አራት ነጥብ ጨረሰኩ መርምሩ እኔ ካወኩ በጣም ቆየሁ ውዴ ያልሸው ሁሉ እውነት ነው መረጋገጫ ሰላለኝ ነው
2026-07-09 14:36:54
27
Lovely 🥰 :
Thank you 💯🙌🏾🥰😇
2026-07-10 06:43:53
0
Shsh Dbdhd :
በትክክል ለዛ ነው እንደአብይ አይነት ቅርሻታም አንግሰው ክርስትናን ኦርቶዶክስን ለማጥፈት ዳግመኛ የተነሱት ከግራኝ አህመድ በኋላ ንቃ ወገኔ
2026-07-09 16:40:34
15
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴 :
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ መፀሀፍ በይበልጥ ይናገራል በተለይ እንግሊዞች አብዛኛው በ 50% DAN ያቸው የኔፍሌሞች እንደሆነና እንግሊዝንም የመሰረቱዋት እነርሱ እንደሆኑ
2026-07-09 14:10:07
56
Addisalem 🇪🇹🦋444 :
እኔም ነጮች ትክክለኛ ሰዎች ነቸው ብዬ አላስብም
2026-07-09 17:55:39
7
ኬኳ🍫☕️ :
እውነታው....የሰው ልጅ መገኛ ኢትዮጵያ የአዳም ገነትም እዚው ሀገራችን..ያቺ ገነት አሁን ተሰውራለች በቅዱስ ገብርኤል ትጠበቃለች ..የሂወትም ዛፍ እዛ ይገኛል .ልብ ብላቹ ታሪክ አንብቡ .ያቺን ገነት እናገኛለን ብለው የሂወትን ዛፍ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ሆናለች .ትንሽ ሲያዩት ደሀ መስላ ግን ድንቅ የሰው ልጅ ሂወት ያለባት ናት ...........
2026-07-09 22:12:56
6
Hela💃 :
ፈጣሪ ይጠብቀን🥺🥺
2026-07-09 14:07:39
45
አBSTራACት :
እንደዚህ አይነት እውቀቶችን እንዳናውቅ ነው። ዘመናዊ ትምህርት በሚል ወደ ሀገራችን ተልዕኮ ይዘው በመምጣት የእነሱን ዘመናዊ ትምህርት በፍላጎት ብቻ ሳይሆን በራሳችን ሀገር በሰዓቱ ገዢ በሆኖት አካላት በመጠቀም በግዳጅም ጭምር ነበር እንድንማር ሲያደርጉን የነበሩት! በዋናነት ትኩረት የተደረገበት ስፍራ በሰሜኑ ክፍል የቆሎ ትምህርት ኋላ ቀርነት ነው በማለት ከቆሎ ት/ቤት በፍላጎት ብቻ ሳይሆን በግዴታም ጭምር የራሳቸውን ዘመናዊ ያሉትን ትልዕኳቸውን እንድንማር አደረጉን! እናም አሁን ላለንበት የሰው ልጅ ውድቀት አበቁን!!!
2026-07-09 15:34:41
19
☦️ Yonas ☦️ ሰላም ለኪ 🥰🥰🥰 :
It's really new, I'm really surprised. I want you to explain it in detail again. Thank you.🥰🥰🥰
2026-07-09 14:40:09
10
kidst bae🍭 :
“እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር" ይሄ ቃል በራሱ በጣም በቂ ነውኮ በትንቢተ ዳንኤል እና በራዕየ ዮሀንስ ላይ ይገኛል 😊
2026-07-09 14:46:28
9
abeba mulat2016 :
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2026-07-09 15:07:34
10
sosi :
ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 14:57:55
11
EG :
Genetic studies show that populations outside of Africa carry between 1% to 2% Neanderthal DNA
2026-07-09 20:58:56
1
binikifle7 :
እስራኤል የሚባሉት የመጀመሪያዎቹ ጠይሞች ነበሩ ነጭዎቹ ከጀርመን የመጡ ናቸው
2026-07-09 17:01:07
5
Jo7✞🇪🇷 :
You’re right even ask Chatgpt 👉ኢየሱስ የተወለደውና የኖረው በመካከለኛው ምስራቅ (በአሁኑ እስራኤል/ፍልስጤም አካባቢ) በመሆኑ፣ መልኩና ቁመናው እንደማንኛውም የዚያ አካባቢ የሴማዊ (Semitic) ዘር እንደነበረ የታሪክ ምሁራን ይስማማሉ። ይህም ማለት ጠይም ወይም ቡናማ የቆዳ ቀለም፣ ጠቆር ያለ ጸጉርና አይን ነበረው ማለት ነው።
2026-07-09 17:31:34
8
My name is :
የኔ ጥያቄ ግን ለምንድነው የኛ የኢትዮጵያውያን ቁመት እያጠረ የመጣው። ከአባቶቻችን ቁምት በጣም እያጠርን የመጣነው። ቻይናውያን ለምን የአሜሪካንን እና የአውሮፓን መድሀኒት ወደሀገራቸው እንዳይገባ አገዱ።
2026-07-10 05:15:30
0
ሄመን :
ለዚህ ነካ መፃፈ ሄኖክ አለም እዳያነበውና እዲጠፋ ነጮች የፈለጉት
2026-07-10 04:46:52
1
lily Tesfa ገበዶ :
እህቴ ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-07-10 07:32:49
2
ኤማሁስ 👰💌💋 :
እና በዝህ ልክ ታሪክ መገልበጥ ምን አስፈልገው ማለት አዳም ጥቁሩ ነበር ? ደግሞ እኮ ጥቆሮችን የበታች ማረጋቸው ያናድዳል😭
2026-07-09 21:14:46
3
Mac’s Hair & Beauty store :
የተባረከ አእምሮ♥️
2026-07-10 00:11:07
2
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.