@endofdays0808: Replying to @👁ዕይ𝕥𝕒🦅💒⓰☦️ 📜🇪🇹 Did you know the Ethiopian Bible has a unique place in Christian history and has preserved ancient biblical traditions for centuries? #ethiopianbible #ethiopianorthodox #ethiopianheritage #biblehistory #ethiopiantiktok @End of days

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 09 July 2026 14:59:27 GMT
24067
3506
84
2526

Music

Download

Comments

parents033
👁ዕይ𝕥𝕒🦅💒⓰☦️ :
የክርስቶስ ፍቅር ከሁላችን ጋ ይሁን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እኔም Follow አደረኩሽ ትህትናሽ አስገደደኝ🙏
2026-07-09 15:18:19
51
user501581781553
￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ :
እግዚኣብሄር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰
2026-07-09 15:20:25
47
benjy6477
Benjy647 :
You’re so smart my sister 👏🏽
2026-07-09 21:45:44
0
bettymamo44
ቤቲ የዕድል እናት 👩‍❤️‍👩🦋 :
You are a hero, may God grant you long life and good health and bless you abundantly, my dear sister. 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 18:53:47
0
user1579015811121
yonas :
absolutely genius 🥰🥰🥰
2026-07-09 18:08:27
0
abrhammekuant
አብርሀም ነኝ የማርያም ልጅ :
አዎ ልክ ነው እንደ አስፈላጊነቱ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ምንም በሰው አምሳል ቢገለፁም ትክክለኛ ተፈጥሯቸው ደግሞ መናፍስት እረቂቅ ፆታ የለሽ እንደሆኑ ማወቅ አለብን፣እህታችን እናመሰግናለን❤️❤️
2026-07-09 15:11:23
19
mesi_ta3
Mesi🌸ta :
የኔ ወርቅ እህት 🥰
2026-07-09 17:26:12
8
selinamaku
Selina Maku :
እህቴ እንዴት ነው ይህ ሁሉ እውቀት ሊኖርሸ የቻለው በጣም ነው ምወድሸ ድምፅሸ ደጋግሚ ክመሰማቴ የተነሳ በጣም ሱሰ ሆኖብኛል እህቴ እናመሰግናለን ክክፉ ሁሉ ይጠብቅሸ we love you❤️
2026-07-09 19:22:12
8
helenita4111
Hela💃 :
መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ❤️❤️
2026-07-09 15:50:10
9
aregusesay
ቸሩ መድሀኒ አለም አባቴ ጠብቅኝ :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች 🥰🥰🥰
2026-07-09 23:54:07
1
mikiyas.berhanu5
ORACLE MKIYAS BERHANU♊️☦ :
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ለባህራን እንደተገለጠ ሁሉ
2026-07-09 21:09:29
2
nobel_295
K T :
ሌላኛው መላምት የሰው ልጅ እንስሳዋ ባህሪውን እየተወ ሲመጣ መልአክአዊ ባህሪ ይላበሳል......እነሱ ናቸው መልሰው በዝሙት የወደቁት::
2026-07-09 16:03:51
5
marakycake
Maraky cake by tesfa :
200 ወንድ መላእክት ናቸው በአዛዝኤል መሪነት ወደ ምድር ተጥለው የሰው ልጆችን እስካሁን እያሳቱ ያሉት
2026-07-09 19:33:36
2
thirst335
Thirst :
ውይ አንቺ እራሱ መላክ ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ
2026-07-09 20:03:29
1
user2101326524313
865782 :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽእህቴ🥰
2026-07-09 17:43:29
1
kalkidandk1
kali🇪🇹 :
ተባረኪልን🥰
2026-07-10 05:53:24
0
.3338988
ቤቲ 981🌟 :
ትህትናሽ በማርያም💙💙💙💙💙💙💙💙
2026-07-09 16:41:13
2
abrehet.tadese8
Abrehet Tadese :
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽዐዘርሽ ይባረክ ❤️❤️❤️ቃለህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️
2026-07-10 05:25:37
0
nani21211206
yabsira✞🛖 :
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ እውቀቱን ፀጋውን ይግለፅልሽ 😘💞
2026-07-09 21:51:17
0
maryam212112
እኔና ቤቴ ግን የስላሴ ባሪያነን :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️
2026-07-09 19:48:18
0
weaam132
weaam2260 :
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እህታችን❤️❤️❤️
2026-07-10 06:55:55
0
genebunagene
helen 21 :
የኔ እህት እንዳንቺ እንዲገባን አደርጎ የሚያሰተምረን የለም በዚ ዘመን እመ ብረሀን ከነልጇ ትጠብቅሽ
2026-07-09 21:51:58
0
.a25163
🌹✅እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🌹✅ :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ 🥰🥰🥰
2026-07-09 22:59:30
0
user1861447722208
መሱቱ :
😳😳
2026-07-09 20:36:34
0
m.yewajawa
M. 👸ጓል ራያ 💚💛❤💪👑🔥🐅 :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት አለም👏🥺
2026-07-10 01:55:33
0
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About