@hbmracingteam06: #justkonten #juarasantap #hbmracingteam #vixionredd🚀 @Mhd H a l i m

𝙃𝘽𝙈 𝙍𝙖𝙘𝙞𝙣𝙜 𝙏𝙚𝙖𝙢
𝙃𝘽𝙈 𝙍𝙖𝙘𝙞𝙣𝙜 𝙏𝙚𝙖𝙢
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 09 July 2026 15:01:28 GMT
546
34
4
3

Music

Download

Comments

riduansyah2803
WAN :
percuma bahan sama kalo beda chef nya pasti beda rasa bg
2026-07-09 17:03:37
0
To see more videos from user @hbmracingteam06, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Excel ላይ የሰራችሁት ሰንጠረዥ Header እና Footer እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ በኤክሴል የሰራችሁትን ዳታ ፕሪንት ስታደርጉ ወይም ወደ PDF ስትቀይሩ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ርዕስ (Header) እና የገጽ ቁጥር (Footer) እንዲኖር ይፈልጋሉ? ይህንን ቀላል ዘዴ በመጠቀም ስራችሁን ይበልጥ ማራኪ እና ስርአት ያለው ማድረግ ትችላላችሁ! ብዙ ጊዜ በኤክሴል ትላልቅ ሰንጠረዦችን አዘጋጅተን ስናትም (Print ስናደርግ) የሰነዱ ስም፣ ቀኑ ወይም የገጽ ቁጥሩ በየገጹ ላይ አለመኖሩ ስራችንን ያልተሟላ ያስመስለዋል። ኤክሴል ላይ የሰራችሁት ሰንጠረዥ Header እና Footer እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ይህንን ቀለል ያለ ዘዴ ተጠቀሙ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ የሰነድ ርዕስ (Title) እንዴት እንደምናስገባ፣ አውቶማቲክ የገጽ ቁጥር (Page Numbering) አቀማመጥን፣ እና ወቅታዊ ቀንን (Current Date) በቀላሉ እንዴት ማከል እንደምትችሉ      አሳይተናል። ቪዲዮውን Like እና Saveበማድረግ በትርፍ ጊዜዎ ይለማመዱት! 💻✨ #ExcelTips #ExcelAmharic #TechEthio #OfficeSkills #የኤክሴልትምህርት #Dmind_Warehouse #ኤክሴል #የኮምፒውተር_ትምህርት #ኢትዮጵያ #AmharicTutorial #ExcelTips #ExcelTutorial #ExcelTricks #OfficeTips #TechTutorial #pagenumber #header&footer #header #footer

About