Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sis37516: ይድረስ ለተከፋሽው ውድ እህቴ ውስጥሽ ለተረበሸው በሰዎች ሰላምሽን ላጣሽው አምነሽ ለተከዳሽው መኖር ለደከመሽ ፣ ሕይወት ለታከተሽ ፣ የሚሰማሽ ላጣሽው ፣ የሚረዳሽ ሰው ላላገኘሽው ውድ እህቴ! ከችግሮች ብዛት የተነሳ ከሞት ውጪ ሌላ መፍትሔ አልታይ ላለሽ ነገ የተሻለ ይሆናል እና በተስፋ እግዚአብሄርን ጠብቂ አውቃለሁ ዙሪያው ገደል ሆኖብሻል:: ምነው ባልተፈጠርሁ እስክትይ ድረስ ተጨንቀሻል:: ግን ይህ ስሜት በአንቺ አልተጀመረም:: ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ኑሮ ያልመረረው ማን አለ? መሞት ያልተመኘስ ማን አለ? ውድ እህቴ እመኚኝ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን መኖር ያላስጠላው ሰው በታሪክ ፈልገሽ አታገኚም:: ሞት ሞት የሸተተው ልቡ የተሰበረ ብዙ ነው:: አንቺ ላይ ብቻ የደረሰ ልዩ ፈተና የለም:: "ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል" ይላል መጽሐፍ:: 1ኛ ቆሮ. 10:13 ምናልባት የልብሽን መሰበር የኀዘንሽን ጥልቀት አይቶ ምቹ ጊዜ አገኘሁ ብሎ ራስሽን እንድትጎጂ ሰይጣን ሊገፋፋሽ ይችላል:: እንዴት እንዲህ ዓይነት ሃሳብ በልቤ ሊመጣ ቻለ ብለሽ አትረበሺ:: ሰይጣን ይህንን ክፉ ሃሳብ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለክርስቶስም አቅርቦለታል:: "የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር" ብሎ ክርስቶስን እንኳን [ማንነቱን ሳያውቅ] ራሱን እንዲወረውር ሊገፋፋው የሞከረ ደፋር ነው:: አሁን ያለሽበት ችግር ያልፋል:: የሚሰማሽ ክፉ ስሜት መቼም የማይለወጥ አይምሰልሽ:: ኀዘኑም ፣ ብቸኝነቱም ፣ ተስፋ ቢስነቱም ያልፋል:: ጨለማው ይነጋል:: የተዘጋው በር ይከፈታል:: ችግሩ ሲፈታ አንቺ ከሌለሽ ግን ትርጉም የለውም::#Myንስሯ✍️ #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo
🎧🎼ንስሯ🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 09 July 2026 15:19:17 GMT
305
32
1
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
𝐄,,𝐃@𝟏𝟐𝟏𝟐 :
😁😁😁
2026-08-09 21:40:56
0
To see more videos from user @sis37516, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Assalomu alaykum 🫡 #rekomendasi #100k #rek
#OOTD#WomenFashion#spotlightfinds#SummerSaleCampaign#WeeklyDeal
Anyone to feel sympathetic for me 🤭🤨
Sabah Namazının Tatlı Misafiri 😻 #like #keşfet #quran #fy #kedi
this also works for the middle part #hairtok #hairstyle #hairtutorial @BASED
حيل منزليه بسيطه لاكنها عبقرية ستجعلك سوبر ماما فى بيتك .. حيل منزليه عبقريه ستغير حياتك للابد💡💯 #افكار_وابداعات #حيل #نصائح
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy