@wildamharic: ክንፎቿን ካርገበገበች ተስማምታለች! የሰጎኖች አስገራሚ የተፈጥሮ የፍቅር ጥሪ 🌿👀✨ በየብስ እንስሳት መካከል ትልቁን ዓይን የታደሉት ሴት ሰጎኖች ወንዱን ለመምረጥ የሚያደርጉት ጥብቅ ምርመራ። የባቱን ቅርፅ እና የላባውን ውበት ካዩ በኋላ በሰዓት 40 ማይል በማስሮጥ ፅናቱን የሚፈትኑበት እና ወንዱ ሰጎን የህይወቱን ምርጥ የውዝዋዜ ትዕይንት የሚያቀርብበት አስደናቂ ታሪክ በሚያምር የአማርኛ ናሬሽን ይከታተሉ። ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #animals #ostrich #Love

ከእንስሳት ዓለም
ከእንስሳት ዓለም
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 July 2026 16:16:39 GMT
46178
1125
8
72

Music

Download

Comments

kuba.love46
Kuba Love :
አይ የወንድ ልጅ መካራ
2026-07-10 10:28:56
3
milkii_baalee_
@𝙢𝙞𝙡𝙠𝙞𝙞_𝙗𝙖𝙖𝙡𝙚𝙚_ :
ሰጠችው
2026-07-10 05:19:48
5
nafkotmihret
Nafi መድፈኛው🌺 :
ለ5 ሰከንድ ይሄ ሁሉ መከራ አይ ወንድ
2026-07-10 19:59:20
2
abiywolde
ABIY wolde :
🙏🙏🙏
2026-07-10 12:29:18
1
lakewkobel
bbf :
🥰🥰🥰
2026-07-09 19:17:45
1
tameebanjewu
badhadhinaa Wallin :
🥰🥰🥰
2026-07-09 19:04:53
1
To see more videos from user @wildamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About