@aba_tateke: እግዚአብሔር ለ እስራኤላውያን ተናገረ.. ( 1000526032172 Yechereka/d/b/k/g/hintsa Aseri Comm ) "ወደ ተራራ ውጡ..እንጨት አምጡ..ቤቴንም ስሩ..እኔም በ እርሱ ደስ ይለኛል"..አለ.. የ እርሱ መቅደስ ቤተ-እግዜሩ ሲፈርስ እነርሱ ግን ዘንግተውት ኖሮ በራሳቸው ህይወት ሩጫ ተጠመዱ..ያንን ባዬ ግዜ በምሕረቱ እንዲመለሱና ቤቱን እንዲያንፁ ጠራቸው። ዛሬም "በ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠማኒያ ዘጠኝ (1989) ዓ.ም" በ"ምዕራብ ጎጃም" አውራጃ.."ደምበጫ" ወረዳ በምትገኝ የ"ጨረቃ" ተብላ በምትታወቅ ታሪካዊት ግን ትንሽ የገጠር ከተማ ላይ ተመስርቶ የነበረው "ደብረ-ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስትያን".. ለ 30 ያክል ዓመታት አገልግሎት ሲደረግበት የነበረ ቢሆንም ግን ከ እድሜ ብዛት እና ታንፆበት ከነበረው የ ግንባታ ጥራት ደረጃ አንፃር አሁን ላይ እዬፈራረሰ ይገኛል.. በዚህም ምክንያት በ "ሁለት ሺህ አስራ ስድስት (2016) ዓ.ም" ላይ እንደገና በህንፃ ለማሣነፅ ጉዞ ተጀምሮ የነበረ ቢሆንም በተለያዬ ምክንያት ግንባታው ሊቆም ተገዶ ነበረ.. የተጀመረ ነው እና ማለቁ ግድ ስለሆነ አሁንም ከቆመበት ለማስቀጠል የ ገንዘብ ማሠባሠቢያ ዝግጅቶች እዬተከናወኑ ይገኛል.. ከነኚህም አሁን ባለው የዘመኑ አነጋጋሪ (platform) tiktok live..ገቢ እያሠባሠብን እንገኛለን.. ይሄ tiktok live እሚደረገው @hiwet addisu እና ሀብቴ---ለገርኛ የ tiktok account ላይ በ ዕለትም "ዓርብ" ሀምሌ 3 ከምሽቱም በ ሶስት ሠዓት (3) ጀምሮ ነው.. የተጠዬቀው ድጋፍ በተለያዩ ነገሮች ይሆናል.. MATERIAL (የህንፃ መሣሪያ..ሚስማር..ፌሮ ብረት..ሲሚንቶ..አሸዋ..እና ሌላም).. በጉልበት (ቦታው ድረስ በመሄድ ጉልበትን ለ ገብርኤል ማስፈተን..).. በገንዘብ (ይሄ ተመራጭ ነው..ምክንያቱም ደብሩ ስራ ያቆመበትም ዋናው የዚህ እጥረት ስለነበረ ጭምር.. በተጠቀሱት ቀናት live በመገኘት (share..copy link..repost..story..and ሌላም) በ'ነዚህ ነገሮች አግዙ.. በመጨረሻም የተጀመረውን ቤተ-እግዚአብሔር በምስሉ ላይ በምትመለከቱት ደረጃ ላይ ይገኛል.. ይሄንን በ design ላይ ወዳ'ለው ቀይረን ወደ መሬት ለማውረድ እገዛችሁን ለ ደብራችሁ አድርጉ እንላለን.. "የ ሐይማኖት ጉዳይ ብቻም ያይደለ እንዲያውም የ ሀገር ቅርስ ጭምር እንጂ".. "ሀገር እምትፀናው በሀይል ብቻም ያይደለ ይልቁንስ በ እግዜሩ ታምራት እና በ አባቶች ፆም ፀሎት ጭምር እንጂ".. "ያ'ባቱን ቤት ለመሥራት የሚተጋ እጅ ምንኛ የታደለ ነው..ምንኛ የተመረጠ እና የተወደደ ነው".. "ዛሬ የምታበረክቱት ትንሽ ድጋፍ..ነገ ለትውልድ የሚቆም የእግዚአብሔር ቤት ግንባታ አካል ይሆናል".. ይሄንን አንብባችሁ ለ ወዳጅ ጓዶቻችሁ share ብታደርጉልኝ በ'ውነት ባለውለታዎቼ ናችሁ..አመሠግናለሁ..ሠላም ከ እናንተ ጋር ትሁን..☕.. @Fiker @🕸️fr⛓️ëë^🩸 @mekdes @ኒዛን🕷️ @ኦ𝐛𝐞𝐥 👣 @ABU🥷BOY 💫 @AB YOT $. @Abrshi @Abula @addisu @alex21 @Amare 🏋🏼♀️⚽️ @የእናት ፈትል👗🛍️ @Kidist Bantigegn @Haymi🦊 @Dani መንገደኛው
ዣን ቫልዣ..♐
Region: ET
Thursday 09 July 2026 16:19:10 GMT
Music
Download
Comments
የእናት ፈትል👗🛍️ :
ተባረክ🙏🙏
2026-07-09 19:32:18
2
temu gondere :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-19 15:08:30
1
👒 :
Ante grum sew tebarek🙏
2026-07-10 07:35:37
3
hiwet addisu :
ደግሞ እንጨርሰዋለን🥹🙌🏼
2026-07-09 16:24:20
3
ሀ ብ ቴ___ሀገርኛ🕊🌴 :
ተባረክ🙏
2026-07-09 16:24:04
3
መቅዲ🦋🌸 :
ክበርልን🙏
2026-07-09 21:10:27
2
ድምጽ አልባው ሚሳኤል የ 10ሰው ግምት እኔነኝ :
የት ነው
2026-07-09 18:16:07
2
Hanoke Esubalewu :
እናመሰግናለን
2026-07-12 10:00:20
2
Leykun :
ክብረት ይስጥህ 🙏
2026-07-09 17:12:04
2
emu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-10 18:25:49
2
𝑲𝒂𝒄𝒉𝒊𝒏𝒖 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 18:03:21
2
princess 🧸💫 :
🥰🥰🥰
2026-07-10 10:07:42
3
ዣን ቫልዣ..♐ :
....
@ትንሹ 444 read it's caption..
2026-07-10 09:04:11
3
🕸️frëë^🩸 :
🙏🙏🙏
2026-07-09 19:33:54
2
Tedy Gete :
🙏🙏🙏
2026-07-09 16:57:35
2
abita🦅🔥 :
🔥🔥
2026-07-09 16:48:20
2
Fiker :
🥰🥰🥰
2026-07-09 17:52:46
2
🎀𝖌𝖊𝖓𝖎🍭🧸 :
🙏🙏🙏
2026-07-09 18:57:59
2
samri :
🙏🙏🙏
2026-07-09 16:37:03
2
Tega :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 09:27:06
2
melu :
🙏🙏
2026-07-09 16:36:08
2
@Sam_El_roi :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 16:31:09
2
𝘅_𖣂︎ :
🥰🥰🥰
2026-07-09 16:27:33
2
Dani መንገደኛው :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 16:21:24
2
Kidist Bantigegn :
🙏
2026-07-09 16:31:46
2
To see more videos from user @aba_tateke, please go to the Tikwm
homepage.