@dagi_bek: One day እግዚአብሔር  ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ መጥቶ እንዲህ አለው ነነዌ ክፋትሽ እጅግ ስለበዛ በ 40 ቀን ውስጥ ትገለበጫለሽ ብለህ ተናገር። ዮናስም ልክ እንደዚሁ ተናገረ። በዚህም ምክንያት የነነዌ ሕዝቦች ከንጉስ እስከ ልጅ በእግዚአብሔር ፊት ራሳቸውን በማዋረድ በፆምና በፀሎት እግዚአብሔር ምህረት ያደርግላቸው ዘንድ ተማፀኑ። በዚህም ጊዜ እግዚአብሔር የሕዝቡን የልብ መሰበርና መመለስ ተመልክቶ በነነዌ ላይ ሊያመጣ የነበረውን ጥፋት አስቀረ። ተወዳጆች ቅዱሱ መፅሀፍ ስለ እግዚአብሔር ይቅር ባይነት ሲናገር እንዲህ ይላል “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” ዛሬም በፍፁም የልብ መሰበርና በእውነተኛ ንስሀ ወደ እርሱ ብንቀርብ እርሱ ሊምረን ፍቃደኛ ነው። (ትንቢተ ዮናስ) (1ኛ ዮሐ 1-9)

Dagi_Bek
Dagi_Bek
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 July 2026 16:56:42 GMT
3901
480
11
22

Music

Download

Comments

nemiya42
ነዩሻ የአባቱዋ ልጂ :
yes🙌🙌
2026-07-17 20:04:52
1
solomonbekele615
SOLOMON Ⓑ. :
Yesss😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥰🥰🙏🙏
2026-07-10 13:48:40
1
user7723930192725
mercy12*🎸 :
yes🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 04:36:41
1
biruk23913444407
birukdane :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-16 19:10:17
1
jr.shbr
jîrø shîbrū :
🥰🥰🥰
2026-07-09 21:59:31
1
joseph.tade6
Joseph Tade :
🥰🥰
2026-07-10 12:03:25
1
jesusislife586
Yigezu Bogale ➕Jesus :
🙌😭
2026-07-10 07:09:32
1
exodus8132
በኩር 📷 :
❤️❤️❤️
2026-07-09 17:02:14
1
biruk23913444407
birukdane :
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
2026-07-16 19:10:23
1
To see more videos from user @dagi_bek, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About