@kalkidan21.21: ይህ ዛሬ የምኖርበት እውነተኛ ህይወቴ ፈተናዬ እና የህልሜ መጀመሪያ ነው እጆቼ ላይ የኢትዮጵያን ውበት የምስልበት ውብ የጥልፍ ጥበብ ጭንቅላቴ ውስጥ ደግሞ የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እውቀት አለኝ ሰነፍ አይደለሁም ለመስራትና ህይወቴን ለመቀየር ሌሊት ከቀን የምታገል ጠንካራ ሴት ነኝ አቅሜንና ጥረቴን አይታችሁ አብራችሁኝ ለመስራት የባህል ልብስ ስራዎችን እንድታዙኝ ወይም የራሴን ሱቅ ከፍቼ እንድቆም በሃሳቤ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ልታግዙኝ የምትፈልጉ ደግ አጋሮች በውስጥ መስመር (Inbox) አናግሩኝ እባካችሁ ይህ ቪዲዮ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ Copy Link እና Share በማድረግ አግዙኝ 🙏❤️ #TikTokEthiopia #የሃበሻቀሚስ #ጥልፍ #HabeshaDress #Motivation @adonaymada444 @Dr.no/Beyaynet-innovations @Janiy gebru🦋 @Jordin Bezabih @የሳሚ እናት💃
yoyo
Region: ET
Thursday 09 July 2026 17:20:31 GMT
Music
Download
Comments
Soprano :
😭😭ayzosh
2026-07-10 15:54:59
1
Æœ îñ Œūt :
Ayzosh
2026-07-10 21:42:55
1
MO PERFUMES :
ayzoshe 😔
2026-07-10 19:43:44
0
tsega tsegi :
😭😭Ayzosh
2026-07-10 16:58:46
1
Yorda :
አይዞሽ Emebrhan Alechlsh Hulum Talfiwalesh yene Enat
2026-07-10 21:56:31
0
ki🍲 :
ayzosh
2026-07-10 15:24:26
1
MAHI&KID VLOGS :
Check your inbox
2026-07-10 09:43:41
228
Leyla Jemal :
ጌታዬ እባክህ ሂወቷን በደስታ በሀብት ባንተፍቅር ቀይርላት
2026-07-10 16:45:39
128
መዝሙር :
የኔ እናት አይዞሽ
2026-07-10 07:44:53
166
dagi :
እመቤቴ ትድረስልሽ እህቴ ያልፉል አይዞሸ
2026-07-10 14:53:49
29
Bisrat Getnet :
is this really her account? 🤔
2026-07-10 15:26:50
8
Abity Girma :
እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳልፋል 🙏🙏🙏
2026-07-10 15:56:25
6
ነዋ የገብርኤል ልጅ :
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ
2026-07-10 09:52:00
24
lilisho :
uffff ayzosh
2026-07-11 12:31:18
0
yosef :
አትነፈራቂ አይዞሽ
2026-07-10 09:21:25
7
meskerem.yohannes7 :
Ayzwes
2026-07-10 07:07:04
10
EVANA BEAUTY LOUNGE + :
Check your inbox
2026-07-10 09:26:29
9
moteregnawe :
የትሰፈር ነሽ አይዞሽ እናቴ 🥰🥰🥰
2026-07-10 03:31:53
20
ሀረግ የፓሚ እናት 12 19 21 23 27 :
አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ
2026-07-10 10:10:54
7
Temesgen amlake :
አይዞሽ የኔናት ይህም ቀን ያልፋል መዳኔያለም ያግዝሽ
2026-07-10 10:21:26
10
444for44 :
አይዞሽ አይዞሽ
2026-07-10 16:05:03
1
@Etalemahu moges :
እግዚያብሔር ይማራቸው
2026-07-10 17:10:04
1
Selam Feleke :
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
2026-07-10 18:00:56
1
Abebaw :
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርልሽ
2026-07-10 21:04:49
0
ሁሉበርሱሆነ :
😢😢😢😢😢መድኃኒዓለም ይማራቸው አይዞሽ መድኃኒዓለምአለ እህታችን
2026-07-10 18:47:45
0
To see more videos from user @kalkidan21.21, please go to the Tikwm
homepage.