@bizawit23: #🤍የሰጠኸኝን አታስረሳኝ🤍 እግዚአብሔር አንድም ያጎደለብን ነገር የለም። ግን አንዱንም አስተውለነው አናውቅም ጤናን ሰጥቶን ሳለ ስለ ሀብት እናጉረመርምበታለን እግር ሰጥቶን ሳለ እንደ እከሌ አይነት መኪና የለኝም ብለን እናማርረዋለን ህይወት ሰጥቶን ሳለ እንደከሌ መቼ ኖርኩና እያልን ዘውትር እናነባበታለን። ዋናውን ሰጥቶ ሳለ ስለትርፉ የሚወቀስ ደግ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ያለንን እረስተን አሻግረን ባየነው እንሸፍታለን በቃኝ አለማለት እና ባለን አለማመስገን አሁን ያለንበት የማማረር ደረጃላይ እንድንደርስ አድርጎናል። እስቲ እናስተውል ከነጠቁን ይልቅ የተውልን አይበልጥም? ከከዱን ይልቅ የታመኑልን አይገዝፉም? ከሄዱት ይልቅ ያሉት አላኖሩንም? ከገፉን ይልቅ ያቆሙን አይልቅም ? ከረሱን ይልቅ ያስታወሰን እግዚአብሔር አይበልጥም? ተስፋ ካሳጡን ነገሮች ሁሉ ተስፋ ያደረግነው እግዚአብሔር አይበረታም? ያለን ከሌለን አይበልጥም? ❤ እግዚአብሔር ያለንን አያስረሳን🙏
ወይኩን ፍቃድከ አምላኪ✝️❤
Region: SA
Thursday 09 July 2026 17:55:35 GMT
Music
Download
Comments
ልጅ ሀይሚ💝 የሽወዋ🥰 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-28 18:13:09
0
❷❸ ተስፈኛዉ ተጉለት :
❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 19:44:02
0
Kidesit :
የኔ ልዩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 23:42:06
0
Bbbb :
እኔ
2026-07-10 17:19:16
0
Netsi :
የኔ ቆንጆ እህት
2026-07-10 10:36:00
0
Bbbb :
ፍቅርየ
2026-07-10 17:19:29
0
ቤዚ ጎጃሜዋ🙏 :
🥰🥰🥰
2026-07-12 20:42:05
0
amoti germa :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 16:54:09
0
የአርሰማ ልጅ :
😭😭😭
2026-07-11 19:28:15
0
Kidesit :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-09 23:42:15
0
Bbbb :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-10 17:19:22
0
የአርሰማ ልጅ :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-11 19:28:49
0
ደሬ የሽዋ ልጅ :
🥰🥰🥰
2026-07-10 06:50:05
0
🇸🇦ስደተኛዉን ጠብቂ እመአምላክ🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 05:15:32
0
የቀልድ ኑሮGgg Htt :
🙏🙏🙏
2026-07-10 03:03:27
0
Hanan :
🥰🥰🥰
2026-07-28 11:49:40
0
kiyyaa_፩፮ :
🙏🙏🙏
2026-07-09 20:42:07
0
ትንሿ ከሽዋ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 19:52:58
0
አይኔ ነዉ ጠላቴ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 19:41:07
0
ኪዳነ ምህረት እናቴ :
💋💋💋💋💋💋💋
2026-07-09 19:00:56
0
Alemit :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 18:50:23
0
Eቾ ነኝ የሸዋዋ ቅምጥል💃🌹❤ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 18:47:45
0
ባሻ የአቦልጂ :
💞💞💞
2026-07-09 18:04:38
0
እሪች 🎼ሙሉ ሸዋ :
🙏🙏🙏
2026-07-29 20:47:15
0
To see more videos from user @bizawit23, please go to the Tikwm
homepage.