@y.podoxik: #жилье #миграция #бабушка #жиза #рек

y.podoxik
y.podoxik
Open In TikTok:
Region: FR
Thursday 09 July 2026 18:41:24 GMT
16438
921
1
324

Music

Download

Comments

kruch_7
крюч :
Хаха, первый
2026-07-10 00:39:18
0
To see more videos from user @y.podoxik, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የወለጋ/ቢዛሞ አንሻ ሰይድ እዝ አዛዥ የተሰጠ የድል መግለጫ! የተከበርከው የአማራ ሕዝብ እና የትግል አጋሮቻችን በሙሉ፤ ጀግናው የአንሻ ሰይድ እዝ ሰራዊታችን በጊዳ አያና ወረዳ፣ መንደር ሦስት ቀበሌ በጠላት ላይ ባደረገው ከፍተኛ ውጊያ አንፀባራቂ የድል ታሪክ ጽፏል። ይህ የተቀናጀ እርምጃ የተወሰደው የአማራ ንጹሐንን ቤት ሲያቃጥል እና ንብረት ሲዘርፍ በነበረው የኦህዴድ ገዳ ኮማንዶ እና የመከላከያ ሰራዊት ጥምር ኃይል ላይ ነው።  በወሰድነው ፈጣን የማጥቃት እርምጃ ጠላትን ክፉኛ በመደምሰስ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰንበታል። በዚህ የተሳካ ውጊያ ያገኘናቸው ወታደራዊ ውጤቶች እና የተማረኩ የጦር መሳሪያዎች እንደሚከተለው ናቸው፦  * የተሽከርካሪ ኪሳራ፡ የጠላት ኃይል ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ 13 የኮንቮይ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ አጋይተናል፤ እንዲሁም 2 የፓትሮል መኪናዎችን በቁጥጥር ስር አውለናል።  * የጦር መሳሪያ ምርኮ፡ 70 የክላሽኒኮቭ ጠመንጃዎችን፣ 3 የብሬን መትረየሶችን እና 2 የስናይፐር ጠመንጃዎችን ከነሙሉ ትጥቃቸው ማርከናል።  * ልዩ ልዩ ምርኮ፡ ጠላት ከንጹሐን የዘረፈውን እና ይዞት ሲንቀሳቀስ የነበረውን 2 ኩንታል የሚመዝን የገንዘብ ኖት (ብር) በጀግኖቻችን እጅ ማስገባት ችለናል። የአንሻ ሰይድ እዝ ሰራዊት የአማራን ሕዝብ ደህንነት ለማስጠበቅ፣ ከጥቃት ለመከላከል እና ሰላሙን ለማረጋገጥ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ ይቀጥላል። ድል ለአማራ ሕዝብ! የአፋብን ወለጋ(ቢዛሞ) አንሻ ሰይድ ዕዝ አዛዥ

About