@ki51515: መብቷ ነው በገዛ እራሷ እና ያኛውን ስሙ ይኼ ለአዲሱ ትውልድ ነው ቅብርጥስ ምንጥስ ምትሉ ሰዎች አልተማራቹም የማህበሩ ተላላኪዎች ናችሁ እንደስሜታችን መጎዳት እንደውም በጣምምም ስለምንወዳት ምንወዳት ሰዎች ምንም አላልንም ዋጥ ነው ያረግነው ግን በቃ እንናደድበት ቢያንስ ተውን እንዳላችሁት የድሮውን እንሰማለን ! ከገባችሁ ደሞ ሌላው ንዴታችን ይኼ የተሻለ የተባለውንም የምር የተሻለ ሁኖ ብንሰማው ይበልጥ ደስ ይለን ነበር ይኼ ሁላ ንዴትም ጭቅጭቅም አይመጣም ነበር 😊😊
ki
Region: ET
Thursday 09 July 2026 18:57:42 GMT
Music
Download
Comments
madu :
እኔ ያሁኑን በጣም ወድጀዋለው 🥰🥰
2026-07-10 06:15:00
28
Tt🧚♀️ :
old is good👍👍👍👍
2026-07-10 17:58:43
2
Nk :
I think the new one made this popular
2026-07-10 18:25:16
0
you :
🤔🤔eawnet nw
2026-07-10 15:19:34
0
g_jerry belay :
የሙዚቃ ዕውቀት ሳይኖረን በቃላችን እስክንይዘው እየፃፍን የሰማነው የልጅነት ትዝታችንን ምንም አይተካይም🥰
2026-07-10 07:29:35
16
የ ልዑል ዘረ ልዑል :
Exactly 👍
2026-07-10 07:14:27
6
bekalu :
100%
2026-07-10 19:18:18
0
ሱላማጢስ :
tkkl
2026-07-10 10:53:34
1
Mar..12 :
🥺yes
2026-07-09 19:22:25
2
monomotapa :
አዋ
2026-07-10 12:11:29
0
girmachew :
Thanku
2026-07-10 10:21:43
0
ዘላለም ተካ (Attorney-at-Law) :
ትክክል 🥰🥰🥰 ይሄ ነበር ውቡ
2026-07-10 06:24:01
7
melaninbymelu :
መብቷ አደለም እንዴ ትዝታችንስ 🥺🥺በተለይ የሰርግ ሙዚቃው እናቴ እንዴት እንደምትወደው እኮ🥺
2026-07-10 09:20:42
5
በእምነቴናህሊናዬ :
አስቱካኖራልኝ ምንም ትዝፈን ድምጿን መስማቴ በቂዬ ነዉ
2026-07-10 14:20:57
4
scobydoo :
አሁን remix ካረገቻቸው የተሻለው እኮ ይሄ ነው
2026-07-10 15:08:38
2
mekdi726 :
ትክክል ማን ይሆን ያማከራት
2026-07-10 14:41:49
1
mennen21 :
እጭ ተውን እንግዲህ
2026-07-10 03:06:41
5
coco@@##love :
በትክክል የድሮን የሚመስል የለም
2026-07-10 04:42:17
3
Sele :
የድሮው እኮ አለ ሲፈለግ ማዳመጥ ይቻላል እኔ ግን አሁን ድረስ ይሄን ድምፅ መስማቴ እያስደመመኝ ነው
2026-07-10 14:23:33
1
Hiwot :
👏👏👏👏👏 ቢያንስ ለመናደድ እንኳን እድል ይሰጠን
2026-07-10 11:50:55
2
Wada Negera :
Beqa tewat Astu enkwan zefenalen alqesam bihon😘😘😘😘😘 negestachen
2026-07-10 16:10:41
1
mayko bunna :
አዲሱም አልደበረኝም በፊትም አሁንም ያስተክዘኛል
2026-07-10 16:48:40
0
abush r h :
ኦልዲስ🤝🤝🤝🤝🤝🤝አንደኛ ነው
2026-07-10 09:22:41
0
ኩሩሰው ኢትዮጲክስ 🎼 :
👌👌👌
2026-07-10 08:35:34
1
የ60, የ70 እና የ80 ሙዚቃዎች :
🙏🙏
2026-07-10 03:13:40
3
To see more videos from user @ki51515, please go to the Tikwm
homepage.