@solomontegared4:

M/r Solomon Tegared💲✅
M/r Solomon Tegared💲✅
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 July 2026 22:21:50 GMT
146118
5639
127
1717

Music

Download

Comments

creator.search.ins400
Hame ሐሜ :
ጥሩ ነው ግን መዚህ በሶሻል ሚዲያ ባይሆንና በቤተ ክርስቲያን መድረክ ቢሆን ምክንያቱም የሌላ እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክሳዊያን እንደዚህ ይላሉ በማለት ሕዝቡን ግራ እያጋቡ ለቲክቶክና ለዩቱብ መሸቀያ ያደርጉታል
2026-07-11 12:59:37
18
user7833752568812
dawit :
ምንድነው የሚለው አልገባኝም
2026-07-10 12:43:18
6
samamelisa
Amelisa Family :
ሎቱ ስብሐት እስካሁን እንደዚህ አልነበረም የምናስበው አንዳንዶቻችን አሁን በትክክል ተብራራልኝ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-10 17:59:37
29
bedilu.teshome
Bedilu Teshome :
ከየት መጣ እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ነው?ለምንድን ነው ሰውን የምታወሳስቡት የምታስተላልፉትን እያያችሁ። ሥጋው ከማን ነው?
2026-08-28 08:27:26
0
tirunehabich
tabich@21 :
አልገባኝም
2026-07-10 14:55:35
5
melkam.sepecialis
melkam @Sepecialist :
ይህንንም እውነት በደንብ አስተምራቸው
2026-08-27 01:31:38
0
7272abu
@7272abu :
መምህር ዮሐንስ ቃለ ሕይወት የሠሰማልን❤️
2026-07-10 14:44:00
14
solohabte140
ዶት :
የሚያስረደበት መንገድ ለክ አይደለም በእወቀት ትንሹም ትሉቅም ይሰማዋል የስረዳበት መንገዱ ነወችግሩ እንዳንዴ በእውቀት ትላቅ ሆኖ ለማስረዳት ክፍተት ይናርብናል ለዛነው
2026-08-31 12:48:35
0
asgedombahta
Dubale :
ምልእተ ጸጋ እንዴት ተባለች
2026-08-25 16:56:40
0
abdulfetena_yibqa
abdulfetena_yibqa :
ምንም አዲስ ነገር አላወሩም። አይደለም ኦርቶዶክሶች እኔ ሙስሊም ሆኜ የማውቀውን ሀሳብ ነው ያብራሩት። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-07-14 08:27:52
4
mewudi
@mewdi :
finally they got it 🙏
2026-07-14 14:22:37
0
user403355828420
yeshwlrk :
በመንፈስ ቅዱስ ተዋህደ
2026-08-15 15:57:56
0
.sisayhailu
Sisay@hailu :
It's clear! stay blessed 🙏
2026-07-11 09:20:53
1
abayinworcw
እመቤቴ ማርያም :
አይገባኝም ምን ማለት ነው
2026-07-11 02:47:04
1
wubemane123
የሥላሴ ባሪያ( ፍጥር ሊተ ልበ ንጹኃ) :
ይቀጥል
2026-07-10 03:08:57
1
bire.ase
Bire Ase :
እንመስግናለንቃለህይወትያስማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
2026-07-11 14:05:01
0
henokdemelash721
Henok Demelash (H.D) :
where are the Books that you are referring?
2026-07-10 21:27:45
1
user31600466213292
shu :
አር ተውው
2026-09-01 19:24:24
0
user766222255
Ⴀტ ႩllႩႬ :
እሺ ይሄንን ለልጄ እና ለሃያቴ እንዴት አድርጌ ላስረዳቸው 🤔🤔🤔
2026-08-09 12:02:04
0
user4504125099743
user4504125099743 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-29 06:41:13
0
ge7664306346
ጌter :
ከባድ ነገር አደረከዉ 😏አልጉባኝም
2026-09-01 04:38:11
0
haercreatives
HAER :
ልክ ከሆነው ምንድንነው ሊላ ነገር አለ
2026-08-11 18:53:42
0
aba.zena.gorigori2
Aba Zena gorigoriyos :
ትምሕርተ፡ሕቡአት፡ስጋሁ፡ለአዳም፡ምስለ፡ነፍሱ፡፡የሚልውስ፡?መልሱልኝ
2026-08-16 13:47:09
0
kelem981
kelem :
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
2026-07-12 05:29:30
0
To see more videos from user @solomontegared4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About